Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች የመዋቢያና የንፅህና

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ፣ ባለ 10 ሊትር ባዶ ጀሪካን፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች አንድ SHACAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሆሳዕና ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተመለከቱትን የብድር መያዣ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሆሳዕና ዲስትሪክት የብድር መያዣ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏  ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጌጣ ጌጥ፣ ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ ፣ አልባሳት፣ ኮስሞትክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ ስፔር ፓርት፣ ልዩ ልዩ፣ ምግብና መጠጥ እና የፅዳት ዕቃዎች  በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ እንዲሁም ልዩ

የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጌጣ ጌጥ፣ ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞትክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ልዩ ልዩ፣ ምግብና መጠጥ እና የፅዳት ዕቃዎች እንዲሁም ልዩልዩ እቃዎች፣ ሞባይል አክሰሰሪ እና ስፔር ፓርት እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ (አ.ማ) ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው የመንግስት

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ ኢሰመጉ ለተለያየ አገልግሎት የሚውል ለባንክ፣ ለሱፐር ማርኬት፣ ለካፌ እና ለፋርማሲ የሚሆን የንግድ ሱቅ በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ድርጅታችን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ ኢሰመጉ ቦሌ ቡልቡላ ክ/ከተማ ቦሌ ወረዳ 12 ግራውንድ ላይ አስፖልት ዳር ስፋት 115.81

Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply, Delivery & Installation of Items Supply & Installation of Dixon Shelf (Galvanized Steel Shelves) at Ashewa Meda Warehouse

AWASH BANK S.C INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB- 18-2024/25. 1. Awash Bank invites sealed

የአክሲዮኖች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የፍ/መ/ቁ/306362 የፍ/አፈ/መ/ቁ/42906 የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሜሮን አማረ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ቴዎድሮስ አሸናፊ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል

Animal Health Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Engine Oil And Lubricant

Invitation for Bid Lot 08 Re-Procurement of Engine Oil And Lubricant Lot Information Procurement Reference Number: AHI-NCB-G-0028-2017-PUR Object of Procurement:

የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ለንግዱ ህብረተሰብ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ህንፃ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የህንፃ ግዥ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የአዲስ አበባ ንግድና የዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ለንግዱ ህብረተሰብ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ህንፃ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ላባ ኃ.የተ.የግ.ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ለሲልክ ስክሪን ህትመት ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተሟላ የስክሪን ህትመት ስቱዲዮ ማሽነሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 001/2024/25 ድርጅታችን ላባ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ ለሲልክ ስክሪን ህትመት ሲጠቀምባቸው የነበሩ የተሟላ የስክሪን ህትመት ስቱዲዮ ማሽነሪዎችን ባሉበት

National Bank of Ethiopia Invites Interested Bidders for the Supply of Fleet Management System

INVITATION FOR BID 1. The National Bank of Ethiopia invites interested bidders for the supply of the following Service Items.

የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ የምግብ ግብአቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የምግብ ግብአቶች ግዥ ለአሰላና አዲስ አበባ Procurement Reference No: ESA-NCB-G-0017-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement

የገቢዎች ሚኒስቴር የከረቫት እና ሻርፕ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የከረቫት እና ሻርፕ ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: MoR-NCB-G-0080-2017-PUR Object of Procurement: የከረቫት እና ሻርፕ ግዥ