Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ ከድጃ ጣሀኑር (7ሰዎች) እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ሰዕዲ ዘይኑ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/101617 በ4/9/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/108768 በ15/4/2016
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181301 በ24/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት
ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአራዳ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት ሰሜን ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት ልዩ ልዩ የቋሚ ቢሮ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ቋሚ የህክምና እቃ እና የጥገና እና የፓርትሽን አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04/2018 በአራዳ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት ሰሜን ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት
የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የቢሮ ፈርኒቸር እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃ እና የተሽከርካሪ ጎማ በግልፅ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ብግጨ01/2018 የአማራ ክልል ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ የህያው ማዳበሪያ ማምረቻ መሳሪያ ጥገና እና የሼክ ኢንኩቬተር ጥገና አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 09 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ለባህርዳር አፈር ላቦራቶሪ ዳይሬከቶሬት
በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን በጌሻ ወረዳ የገነት ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል በጀት የተለያዩ ግንባታዎችን ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ግ/016/18 በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን በጌሻ ወረዳ የገነት ማዘጋጃ ቤት በ2018
የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገነባው ለፌዴራል ገቢዎች ባ/ዳር ቅርንጫፍ ግንባታ ፕሮጀክት Contextra Decorative Textured Paint for External Plastered Surface አቅርቦትና ቅብ ሥራ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት እና ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 41/2018 የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገነባው ለፌዴራል ገቢዎች ባዳር
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ባህር ዛፍ፤ የተፈጥሮ ጽድ፤ የፈረንጅ ጽድ፤ የሀገር በቀል እንጨት፤ ድክርስ፤ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 017/2018 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የማልጋ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በኩል በወረዳው
Alert Comprehensive Specialized Hospital፡ Procurement of Flash Disk SS
Government (Mar 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f0b87699-65ae-4939-abef-07d64e9181d2/open Lot Information
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ተደራራቢ አልጋ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f47ae7e0-6176-48b4-851d-7240e77a7c43/open Lot Information
Alert Comprehensive Specialized Hospital: Procurement of Printing Service
Government (Mar 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/317a3a57-944a-4581-9aa8-f40a62d20276/open Lot Information