Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 10/2018 በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ለትምህርት ቤቶች አገልግሎት የሚውል ETOL እና UNICEF በጀት ከዚህ በታች በሎት በቀረበው
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ልዩ ድጋፍ የሚሹ ተማሪዎች የአካል ድጋፍ ቁሳቁስና የትምህርት መረጃ መሳሪዎች ግዥ፣ ኤሌክትሮኒክስ ግዥ እና በሲዳማኛ ቋንቋ፣ በአማረኛ ቋንቋ የተዘጋጁ ፊደላትና የሂሳብ መማሪያ ቁሳቁስ ህትመት በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 05, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 ዓ.ም በጀት የደንብ ልብስ ግዢ ጨረታ በማውጣት ግዢ ለመፈጸም ስለምንፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው
የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 ዒ.ም በጀት የደንብ ልብስ ግዢ ጨረታ በማውጣት ግዢ መፈጸም ይፈልጋል
Be’kur(Feb 02, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 13/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የስቱዲዮ ሀ እና ለ ኮንትሮል ሩም የኢንቴረር ስራን ደረጃ 8 ብቻ የማጠናቀቅ (የማስዋብ) ስራ ፈቃድ ያላቸዉን ተቋራጮች በግልጽ
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) የስቱዲዮ ሀ እና ለ ኮንትሮል ሩም የኢንቴረር ስራን ደረጃ 8 ብቻ የማጠናቀቅ (የማስዋብ) ስራ ፈቃድ ያላቸዉን ተቋራጮች በግልጽ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ አሸናፊዉን በመለየት ማሰራት ይፈልጋል
Be’kur(Feb 02, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ ጨረታዎችን ለአራተኛ ጊዜ የወጣ ሎት 1. የኤሌክትሮኒክስና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ፣ ሎት 2. የፋብሪካ መለዋወጫ እቃዎች ግዥ፣ ሎት 3 የመኪና
በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራትና መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአባዶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ/ም የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም የአባዶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ/ም ሎት 1. የደንብ ልብስ ሎት 2 .የስቴሽነሪ አላቂ
አልትራ ላይፍ ትሬዲንግ አ.ማ የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ኦዲት ሪፖርት በውጭ ኦዲተር ማሠራት ይፈልጋል
የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ኦዲት ሪፖርት በውጭ ኦዲተር ማሠራት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአሶሳ ኤርፖርት ለሚሰራው የተርሚናል እድሳት፣ የአውሮፕላን መንደርደሪያ የደሕንነት ቦታ (Runway Strip) እና ተጓዳኝ ስራዎች ብቁ የማማከር አገልግሎት የሚሰጡ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- SSNT-T486 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአሶሳ ኤርፖርት ለሚሰራው የተርሚናል እድሳት፣ የአውሮፕላን መንደርደሪያ የደሕንነት ቦታ (Runway
በደ/ምዕ ኢ/ህ/ክ/መንግስት በከፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በግዋታ ወረዳ ግብርና አካባቢ ጥበቃ ህብረት ሥራ ጽ/ቤት ለእንስሳትና ዓሳ ዘርፍ አገልግሎት የሚውሉ የእንስሳት መድሀኒትና የመገልገያ ቁሳቁሶችን በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ነጋዴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 02/2017 በደ/ምዕ ኢ/ህ/ክ/መንግስት በከፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በግዋታ ወረዳ ግብርና አካባቢ
የቶሌ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ 2017 ዓ/ም የሚያገለግሉ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ አላቂ እቃዎች፣ እስቴሽነር፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና ፈርኒቸር እቃዎች ለወረዳ ፍርድ ቤት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የቶሌ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ 2017 ዓ/ም የሚያገለግሉ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ አላቂ እቃዎች፣ እስቴሽነር፣
የጎፋ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የ2017 ዓ.ም የግልፅ ጨረታማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም የጎፋ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት አቶ ዮናስ ታከለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አብነት ታከለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጒዳይ የፌደራል ከፍተኛ
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መለስተኛ የህዝብ ትራንስፖርት ኪራይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 339 መለስተኛ የህዝብ ትራንስፖርት ኪራይ ከወልቂጤ ኮንደሚኒየም ወደ ክላስተር ካምፓስ እንዲሁም ከእምድብር ከተማ ወደ ዋና ግቢ
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡታጅራ ውሃ አቅርቦትና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 በጀት ዓመት የውሃ ቆጣሪዎች፣ የቧንቧና መገጣጠሚያ እቃዎች፣ በሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በምስራቅ ጉራጌ ዞን የቡታጅራ ውሃ አቅርቦትና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለ2017 በጀት ዓመት ለውሃ ለአዲስ