Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Mar 14, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0008/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል::

ዳሽን ባንክ የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (Mar 13, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 13-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽሕና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ 

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በሕገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Mar 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7d04d2dd-ef00-4a5c-a9d0-1ad2782aa18d/open Reference Number: AASTU-NCB-G-0034-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: AASTU/NCB/G/005 -2018 Procurement Information Procurement

Addis Ababa Science and Technology University: Procurement of Laboratory Equipment

Addis Zemen (Mar 13, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ወሂብ ኢድሪስ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ሙኒር አብዱሰላም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/13206 በ28/11/2017

ድጋሚ የወጣ የፋብሪካ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ዲላ ዩኒቨርሲቲ የባልትና ውጤቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የባልትና ውጤቶች Procurement Reference No: DU-NCB-G-0015-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Lot Information 

Ethio Telecom North West Region (NWR) Invites Interested and Eligible Local Bidders in this Bid RFQ No 4269526 for the Procurement of Construction for Toilet & Shower at Finoteselam Town

Afan Africa Association Invites Interested Bidders Under National Competitive Bid (NCB) for External Account Audit Service

INVITATION TO BIDTENDER NO. NCB/3A-01/2024 Afan Africa Association invites interested bidders under National Competitive Bid (NCB) for the purchase of

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሆሳዕና ዲስትሪክት የብድር መያዣ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሆሳዕና ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተሽከርካሪዎች ጎማ ከነ ሙሉ አክሰሰሪ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የተሽከርካሪ ጎማ ከነ ሙሉ አክሰሰሪው ለመግዛት የወጣ ግልፅየጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር EEU-BGR/NCB/01/2017 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዚህ በታች

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የተለያዩ ዓይነት የቆዳ ጫማዎችና የቆዳ ውጤቶችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏  ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥው መለያ ቁጥር፡– አአከመባ/መደበኛ/ቡ-2/006/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከታች የተጠቀሱት የተለያዩ ዓይነት የቆዳ ጫማዎችና የቆዳ ውጤቶችን በግልጽ

የአፋር ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ 03 (ሦስት) ዓይነት የሠራተኞች ደንብ ልብስ ስፌት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች ላይ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አ/ክ/ኤ/አ/ግ/ጨ/ቁ 001/2017 የአፋር ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት በሪጅኑ ስር ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች እና 18 (በአስራ ስምንት)

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የአበ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ለወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የማይሰጡ የተለያዩ አይነትና መጠን ያላቸው የመኪና እቃ /መለዋወጫ/፣ ያለቀ የመኪና ጎማ፣ የእንጨት ሼልፍ፣ የእንጨት ጠረጴዛ፣ የውሃ ጄኔሬተር የተበላሸ፣ የብር ካዝና፣ የተለያየ የብረት ቁርጥራጭ፣ የም/ቤት የብረት ወንበር፣ ማይካ ለበስ ወንበር የተሰባበረ፣ የተለያዩ የጠረጴዛና ጣውላ አይነት የተሰባበረ፣ የወላለቀ ተሽከርካሪ ወንበር፣ የቆርቆሮ ቁርጥራጭ፣ የጋሪ መኪና እቃ የወላለቀ፣ ፍሪጅ የተበላሸ፣ የሻይ ማሽን የተበላሸ፣ የዶሮ ኢንኩቬተር፣ በአፈር የተበላ ላሜራ ነክ ብረት ቁርጥራጭ እና የታፔላ ብረት የቆየ የተሰባበረ በአፈር የተበላ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው ቁጥር 001/2016 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የአበ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ለወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች የተለያዩ ዓይነት የደንብ ልብስ እና የአደጋ መከላከያ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥው መለያ ቁጥር፡–አአከመባ/መደበኛ/ቡ-2/005/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከታች የተጠቀሱት የተለያዩ ዓይነት የደንብ ልብስ እና የአደጋ መከላከያ ዕቃዎች