Re-Invitation Tenders in 2021
Dire Gazetta (Oct 07, 2026) ጉዳዩ፡- ጨረታ መሰረዝን ይመለከታል፡፡ የድሬደዋ አስተዳደር ሳቢያን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት አመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም የእስቴሽነሪ እቃዎች የጽዳት እቃዎች የትምህረት መርጃ
የድሬደዋ አስተዳደር ሳቢያን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በድሬ ጋዜጣ የወጣውን ጨረታ ሰርዞታል
Addis Zemen (Oct 10, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁ.03/2019 በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የቦቆሎ መፍጫ ማሽን እና ህንፃ ለመሸጥ የወጣ የግልጽ
በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ጽ/ቤት የቦቆሎ መፍጫ ማሽን እና ህንፃ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 10, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ግ–06/2019 ዓ.ም. ኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ኤሌክትሮኒክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣
ኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ) እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ሃዲ/004/2026 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ /አስያዥ/ ቤት/ቶች ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።
ዳሸን ባንክ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ተስፋ ብርሃን ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ቡልጋ ከተማ አስተዳደር ተስፋ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለቅድመ አንደኛ ተማሪዎች የምገባ ፕሮግራም የተለያዩ ምግብ ነክ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Oct 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ተስፋ ብርሃን ሕፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከፔፕሲኮ ፋውንዴሽን በቻይልድ ፈንድ በኩል ባገኘው የገንዘብ
በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ (መ/ቁ/93166) በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ በሰበታ (አዲሱ ፉሪ ክ/ከተማ ቀበሌ 02) የሚገኝ የቦታ ስፋቱ 200 ካ/ሜ የሆነ በሊዝ የሚተዳደር ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Oct 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እንዳለ በዛብህ እና የፍ/ባለዕዳ መሰለች ሲሳይ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ (መ/ቁ/102803) የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በቀድሞ ወረዳ 25 በአዲሱ ወረዳ 13 የሚገኝ የቦታ ስፋቱ 694.88 ካ/ሜ የሆነ ድርጅት ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Oct 15, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አለም መካ እና የፍ/ባለዕዳ እነአቶ ወልዴ በረካ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም
The South West Ethiopia People Region (SWEPR) Lowlands Livelihood Resilience Project (LLRP-II) Invites Sealed Bids from Eligible Bidders with Road Construction Licenses or General Contractor (GC) Status for the Construction of the Gara Medium Span Bridge (16m) in Uffit Kebele, Goba Woreda, Kaffa Zone.
Ethiopian Herald (Oct 15, 2026) SPECIFIC PROCUREMENT NOTICE (SPN) NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Request for Bids Small Works (One-Envelope Bidding
የጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ስር ለሚገኘዉ መንገድና ሎጀስቲክ ጽ/ቤት ለሚያስጠግነዉ መንገድ የማሽን ኪራይ ተከራይቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጌራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳዉ ስር ለሚገኘዉ መንገድና ሎጀስቲክ ጽ/ቤት ለሚያስጠግነዉ መንገድ የማሺን
AMENDMENT NOTICE (Bid Security Correction): LLRP-II SWEPR-RPCU Invites Bids for Construction of Unpaved Access Roads & Bridge in West Omo Zone (Ref: ET-SWE-RPCU-575641-CW-RFB)
Ethiopian Herald (Oct 15, 2026) AMENDMENT Country: Ethiopia FOR SPECIFIC PROCUREMENT NOTICE (SPN) NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Request for Bids
The Somali Regional State, Kebri Dehar Poly Technic College Invites Eligible Bidders to Bid for the Supply of Food and Food-Related Items to the College Students in the 2019 E.C. Fiscal Year
Ethiopian Herald (Oct 15, 2026) Invitation for Bid The Somali Regional State, kebri daher Poly Technic College invites Bidders to
የፉሪ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽሕፈት ቤት ለፉሪ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ጽሕፈት ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የግንባታ ማሽነሪዎች፣ የሰው እና ደረቅ ጭነት እንዲሁም ደብል ጋቢና ፒካፕ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Oct 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የፉሪ ክ/ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለፉሪ ክ/ ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ጽ/ቤት አገልግሎት
ዓለም 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማኅበር በአዲስ አበባና በክልል ጽሕፈት ቤቶች ያሉትን የማኅበሩን ሀብቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የሀብት ግምት (Asset Valuation) አገልግሎት ማስገዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 15, 2026) የሀብት ግምት /Asset Valuation/ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ዓለም 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ