Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህ

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ ቤት 2018 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌከትሮኒክስ ግዥ ለመፈጸም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ዶፈልጋል።

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽህፈት ቤት 2018 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የኤሌከትሮኒክስ ግዥ ለመፈጸም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ዶፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽዳት እቃዎችን ለመፈጸም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህ መሰረት

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽዳት እቃዎችን ለመፈጸም በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 10, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ሲገለገልባቸው የነበሩትን 2 (ሁለት) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ማለትም 1 (አንድ) ያገለገለ ቶዮታ ላንድ ክሩሰር እና

የጤና ልማትና ፀረ ወባ ማኅበር ሲገለገልባቸው የነበሩትን 2 (ሁለት) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ማለትም 1 (አንድ) ያገለገለ ቶዮታ ላንድክሩሰር እና 1 (አንድ) ኒሳን ፓትሮል ተሽከርካሪ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን ይገለገልበት የነበረ አንድ ተሽከርካሪ (NISSAN 2001 Model, Pickup) ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ልዩ ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስቲትዩሽን ይገለገልበት የነበረ አንድ ተሽከርካሪ (NISSAN 2001 Model, Pickup) ባለበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሸጥ ይፈልጋል። ተሸከርካሪውን

Addis Integrated Development Organization (former Merkato Child and Family Charitable Society) is to Enable Auditors to Express Their Professional Independent Opinion on the Performance of the Organization for the Year Ended June 30, 2024

The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Registered Eligible Bidders for the Procurement of Supplies & Apply for Granite Paint and Related Works

INVITATION FOR-BIDIFB No. ECWCT/NCB/PW/009/2017 The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for Procurement of Supply &

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብቶች እነ ወ/ሮ አለማሽ አብራሃም እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ምህረት አብራሃም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ፊኖ (00) ጠጠር Aggregate Fine 00) እና 01 ጠጠር (Aggregate 01) በግልፅ ጨረታ በማወዳደር መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የገዥው መለያ ቁጥር፡-አአከመባ/ግብዓት/ቡ-2/008/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከታች የተጠቀሰውን ፊኖ (00) ጠጠር Aggregate Fine 00) እና 01 ጠጠር

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ጽ/ቤት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ማስተካከያ አውጥቷል

ማስተካከያ ዓርብ ሐምሌ 26 ቀን 2016 ዓ.ም በወጣዉ አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 22 በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ የፐብሊክ ሰርቪስና ሰዉ

በአርሲ ዞን ጀጁ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የሚውሉ ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ፈርኒቸር፣የጽሕፈት መሣሪያዎች፣የሠራተኞች የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-C1-01/2017 በአርሲ ዞን የጀጁ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ወረዳ  በ2017 የበጀት ዓመት በወረዳ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ

የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ፋ/ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣የጽዳት ዕቃዎች፣የደንብ ልብስ ዕቃዎች እና የደንብ ልብስ ስፊት፣የህትመት ስራ የትራንስፖርት መስተንግዶ፣የኤሌክትሮኒክስ ጥገና እና የአዳራሽ ዲኮር፣የመኪና ጎማ እና ባትሪ እንዲሁም የጄኔሬተር ባትሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የፀሐይ ጮራ የቅድመ አንደኛ/አንደኛና መካከለኛ/ደ/ት/ቤት የሰራተኛ የሻይ ክበብ እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና እና የተለያዩ የጥገና ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፀሐይ ጮራ የቅድመ አንደኛ /አንደኛና መካከለኛ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ የሰራተኛ የሻይ ክበብ እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና እና