Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Feb 09, 2026) ድጋሜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት  የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ

የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አሰተዳደር ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በካፒታል በጀት የአስተዳደር ቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ በቀበሌ 04 በሚገኘዉ ቦታ ላይ በሙሉ ዋጋ ማስገንባት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ሌሎች እቃዎች

የሰሜን ጎንደር ዞን ገንዘብ መምሪያ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2018 በጀት አመት በዞኑ ሥር ለሚገኙት መምሪያዎች አገልግሎት የሚውሉ ሌሎች እቃዎች/የቋሚ አላቂ፣ የጽዳት እቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ እንዲሁም ፈርኒቸር እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Feb 09, 2026) የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት ለ2ኛ ጊዜ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀጽ 8 ንዑስ አንቀፅ 1

በምዕራብ ጎጃም ዞን የፍ/ሰላም ከተማ አስ/ከ/መ/ል/ጽ/ቤት በ2018 የበጀት አመት የመኖሪያ 30 ቦታዎችን እና ለሆቴል አገልግሎት የሚውሉ 5 በድምሩ 35 የተዘጋጁ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለተጠቃሚዎች ለማስተላለፍ ይፈልጋል

Government(Feb 12, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/e7f5360d-fabd-4a9c-98d7-85c7854b6bd2/open  Invitation to Bid  Procurement of Car Maintenance (የከባድ መኪና የገራዥ አገልግሎት ግዥ) Procurement

Lemi Kura Sub City Administration Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Maintenance

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ.) የተለያዩ ዓይነት ኦሪጅናል የፕሪንተር ቶነር ካርትሪጅ (ቀለም) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017የፕሪንተር ቶነሮ ካርትሪጅ (ቀለም) ግዥ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) የተለያዩ ዓይነት ኦሪጅናል የፕሪንተር ቶነር ካርትሪጅ (ቀለም)

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ፣ ባለ 10 ሊትር ባዶ ጀሪካን፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች አንድ SHACAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Support for Sustainable Development (SSD) Invites Audit Firms to Be Appointed as External Auditors and Audit the Books of the Accounts of SSD for the Fiscal Years 2024, 2025, and 2026.

የጅማ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል ለ2017 ዓ/ም የበጀት ዘመን የሚውል የፅዳት እቃ፤ የጽህፈት መሣሪያ፤ የወርክሾፕ አላቂ ብረታብረትና ሌሎች የምርምር እቃዎች እና የሰራተኛ ደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጅማ ግብርና ምህንድስና ምርምር ማዕከል ለ2017 ዓ/ም የበጀት ዘመን የሚውል የፅዳት እቃ፤ የጽህፈት መሣሪያ፤ የወርክሾፕ አላቂ ብረታብረትና

የአብክመ ሥራ አመሪር ኢንስቲትዬት ለ2017 በጀት ዓመት በግቢው ውስጥ ለሚሰጠው ስልጠና ለሰልጣኞች አገልግሎት የሚውሉ ስቴሽነሪ፣ የጽዳት እቃዎች እና ግቢውን ለማፀዳት የአውትሶርስ ጽዳት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ይፈልጋል፡

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአብክመ ሥራ አመሪር ኢንስቲትዬት ለ2017 በጀት ዓመት በግቢው ውስጥ ለሚሰጠው ስልጠና ለሰልጣኞች አገልግሎት የሚውሉ ሎት1. ስቴሽነሪ፣ ሎት

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ኤርሚያስ ማስረሻ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ስንታየሁ ገበየሁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ዶ/ር መስፍን ደጀኔ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ብዙወርቅ አበበ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ

የኢትዮጵያ መከላከያ መረጃ ፋይናንስ ስራ አመራር ግዥ ደስክ የተለያዩ የፅህፈት እቃዎች፣የተለያዩ የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ መከላከያ መረጃ ፋይናንስ ስራ አመራር ግዥ ደስክ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ እቃዎች በየዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ድርጅቶች በግልፅ

Livestock Development Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Building & Maintenance Materials

Invitation to Bid Procurement Of Building & Maintenance Materials lot 005/የተለያዩ የጥገና እና የግንባታ ዕቃዎች ግዥ ሎት-005/ Procurement Reference No: