Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Aug 07, 2026) የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር– 04/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት

በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Aug 07, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d740391a-74ba-4ac9-a5e7-c70ee8fc97cf/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-1215-2018-PUR Object of Procurement: የማባዣ ማሽን ቀለምና

ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የማባዣ ማሽን ቀለምና ማስተር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 07, 2026) በድጋሜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 05/2018 በአ. ብ.ክ.መ. በደቡብ ወሎ ዞን በአልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ከህብረተሰቡ ለተረጂነት የተሰበሰበ የስንዴ እህል

በደቡብ ወሎ ዞን አልብኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የስንዴ እህል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኩንታል መሸጥ ይፈልጋል

2merkato.com (Aug 07, 2026) ዘመን ባንክ አ.ማ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች ሽያጭ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ አ.ማ. በቁጥር 5 ያገለገሉና በጥሩ ይዘት የሚገኙ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ

ዘመን ባንክ አ.ማ. በቁጥር 5 ያገለገሉና በጥሩ ይዘት የሚገኙ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር በጋራዥ የመኪና ጥገና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር በፌዴራል መንግስት የግዥ አፈጻጸም ሥርዓትን ለመወሰን ባወጣው መመሪያ

The World Food Programme (WFP) REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (EOI) – No. ET-EOI-003-2026 For Supply, Installation and Commissioning of Reverse Osmosis (RO) Desalination System at Semera WFP Premises, Afar Region, Ethiopia

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት የፅዳት ስራ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 30, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2019 የበጀት ዓመት 1 የፅዳት ስራ ለሶስትኛ ጊዜ በመሆኑም

ችልድረን ክሮስ ኮኔክሽን 1 አገልግሎቱን የጨረሰ መኪና እና አገልገሎታቸውን የጨረሱ እቃቸው ለቅያሪ የሚሆን እና ለመነዳት የማይሆኑ ሞተር ሳይክሎች ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 29, 2026) የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 40/2018 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን

የቦታው ስፋት 200 ካ.ሜ የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 29, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አብዲላዚዝ መሳፍንት እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ወይንሸት ዘገየ መካከል ባለው

መተማመን ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. አውቶሞቢል ባለበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 30, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ከመተማመን ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን

የሲዳማ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ የ2016፣ 2017 እና የ2018 ሂሳብ ከGAAP ወደ IFRS የተዘጋጀውን Conversion መርምሮ የሚያረጋግጥ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 30, 2026) የውጪ ኦዲት አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ዲዛይንና ግንባታ ቁጥጥር ኢንተርፕራይዝ የ2016፣2017 እና የ2018 ሂሳብ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 29, 2026) የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን