Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Apr 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ለብሄራዊ አቮካዶ ልማት ፕሮግራም አገልግሎት የሚውል ሎት 01 የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ ባለ 14 እና ባለ20 ሎት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ ባለ 14 እና ባለ20፣ የተለያዩ የእርሻ መሳሪያ እና የጥቁር ጥላ መረብ ግዥ በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Ethiopian Herald (Apr 28, 2026) Invitation Re-bid National Competitive Bid /NCB/ Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization: Agricultural Transformation Institute/ATI/ IFB Title: Supply and delivery of Modern Beehive
The Agricultural Transformation Institute (ATI) Invites Sealed Bids for the Supply and Delivery of 3,768 Modern Beehives to Various Zones and Woredas in East Wellega and Jimma.
Addis Zemen (Apr 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ በሚከተለው ሰንጠረዥ የተጠቀሱትን ያገለገሉ ዕቃዎች
የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/ የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ ያገለገሉ የእንጨት እና የብረት ካውንተሮች የተሰባበሩ እና ያገለገሉ የምግብ ቤት እቃዎች እና የተቀዳደዱ ድንኳኖች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 27, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር 006/ 2018 በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን
በደ/ኢ/ክ/መንግሥት የግብርና ቢሮ የወላይታ ሶዶ ግብርና ኮሌጅ በ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የማይሰጡ ዕቃዎችን የንብረት አስወጋጅ ኮሚቴ ከለዩት ዕቃዎች ውስጥ አንዱ የኤሌክትሪክ ኬብል ሲሆን እንዲወገድ ባቀረቡት መሠረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Space Science and Geospatial Institute: Procurement of Seismograph Earthquake Monitoring Instrument
Government(Nov 04, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ba551b11-75fb-4183-9739-70a4fa1ace44/open Reference
Kotebe University of Education: Procurement of Sanitation Equipment
Government(Nov 04, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/e414e0c1-2fe9-4db6-b20f-5871cc1d0294/open Reference
Space Science and Geospatial Institute: Procurement of Security Service
Government(Nov 04, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/01bcfc45-58ab-4e67-b186-79ff8340c277/open Reference
The West Arsi Zone Finance Office Now Invites Eligible Bidders to Submit Sealed Bids for the Provision of All Necessary Labor, Materials, and Equipment for the Construction Works of the Bridge Projects
Ethiopian Herald(Oct 28, 2025) NOTICE OF INVITATION TO BID No Bridge River Name Span Length (M) Zone Ana
Oromia Bureau of Agriculture is Looking for Eligible Contractors to Execute and Complete the Construction of Nine (9) Specific Agricultural and Development Projects in Various Woredas (districts) of Ethiopia.
Ethiopian Herald(Oct 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Section I. Invitation for Bids
Injibara University: Procurement of Electronics Materials
Government(Nov 04, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/cf0880e8-116c-4d41-a523-c3610c810b4b/open Reference
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የሁለተኛ ዙር የንግድ ቤት ኪራይ ጨረታ ውጤት ይፋ ማድረግ ፈልጓል
Addis Lessan(Nov 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሁለተኛ ዙር የንግድ ቤት ኪራይ
የቦሌ ቡልቡላ ደብረ መድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ሕንፃ አሠሪ ኮሚቴ ብቃት ያላቸውና የተመዘገቡ የኮንሶልታንሲ ኩባንያዎችን የውስጥና የውጭ ዲዛይን እና ቁጥጥር አገልግሎት ለመስጠት በጨረታ እንዲሳተፉ ይጋብዛል
Reporter(Nov 02, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የቦሌ ቡልቡላ ደብረመድኃኒት መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ሕንፃ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአዳሬ ዶሮ እርባታ ኢንተርፕራይዝ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የአዳሬ ዶሮ ዕርባታ ኢንተርፕራይዝ በቆሎ፣ ፉሪሽካ፣ ላይም ስቶን፣ ጨው፣ አኩሪ አተር ፋጉሎ፣ ኑግ ፋጉሎ፣ ፕሪሚክስ ኮንሰንትሬት፣ ሚቲዮኒን፣ ላይዚን እና ሥጋና አጥንት ፋጉሎን ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 04, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ