Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-19/2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሸከርካሪ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (May 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f85e8014-9d03-4aa6-9e99-71a24096f4e4/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0563-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ ለAMIT/AWTI

አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ፡ በድጋሚ የወጣ ለAMIT/AWTI ሕንፃ ዕድስሳትና ጥገና ስራ ክፍል አገልግሎት የሚዉል ሲሚንቶ በኩንታል ግዥ ጨረታ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (May 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ ልዩ)፣ኤሌክትሮኒክስ፣ poly(ethylene terephtalate ) plastic cas ጥሬ ፕላቲከ ኮስሞቲክስ ‘

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በሐራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሁሩታ፣ ዲክሲስ፣ ጎንዴ፣ መቂና በገላን የሕንጻ ማሳመር ሥራ፣ የጥበቃ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ሥራ በግንባታ

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምሥራቅ ሪጅን በሁሩታ፣ ዲክሲስ፣ ጎንዴ፣ መቂና በገላን የሕንጻ ማሳመር ሥራ፣ የጥበቃ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ሥራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Technology Authority፡ Procurement of Food Suppliers

Government(Nov 24, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/dbd939b3-0562-48f9-83d9-897b054879d8/open Lot Information

Ethiopian Technology Authority፡ Procurement of Personal Protective Equipment

Government(Nov 24, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/78858597-38df-4c36-9522-26e5969042d1/open Lot Information

የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የውሃ ትራንስፎርመር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Nov 24, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a4a20576-bf3b-419d-b874-7b8000b30e6e/open Lot Information

UNICEF INVITES QUALIFIED LOCAL MANUFACTURERS TO SUBMIT BIDS FOR THE SUPPLY OF SANITARY PADS UNDER A LONG-TERM ARRANGEMENT (LTA) ONLY OPEN TO MANUFACTURERS OF SANITARY PADS

2merkato.com(Nov 22, 2025) UNICEF ETHIOPIA INVITATION TO BIDPROCUREMENT OF ASSISTIVE DEVICESLITB-2025-9199139 UNICEF INVITES QUALIFIED LOCAL MANUFACTURERS TO SUBMIT BIDS FOR

የደ/ብርሃን የበግ ብዜትና ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የጽዳት እቃዎች፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የበጎች መድሃኒትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደ/ብርሃን የበግ ብዜትና ዝርያ ማሻሻያ ማዕከል

የሸኖ ከተማ ገንዘብ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሸኖ ከተማ ውስጥ ለሚሰራው የጠጠር የውስጥ ለውስጥ መንገድ የሚውል Chain Excavator 172Hp and Above፣ Chain Excavator 172Hp and Above with Jack Hammer፣ Roller 16ton and Above፣ Shower Tracker 16,000Lt and Above እና Dump Truck Rent Minimum of 16M3 በጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ለማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 22, 2025)   በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት የፌ/ስ/ሙ/ኮሚሽን እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሙሉጌታ ያየህ መካከል ስላለው የፍርድ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የቪአይፒ ወንበርና ጠረጴዛዎች፣ የዲጂታል ሚዲያ እቃዎች እና ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 22, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 006/2018

በደቡብ ኢት/ያ ክልል ወላይታ ሶዶ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ መምሪያ ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን አወዳድሮ ለማስጠገን እና የደን ዘር ዓይነቶችን በሎት ከፋፍሎ በግልጽ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል