Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Jun 29, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ከመደበኛ በጀት ለምግብ አገልግሎት የሚውሉ እህል፣ የባልትና ዉጤቶችን፣ መድሃኒት

የምዕራብ ጎንደር ዞን ማረሚያ ቤት መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለህግ ታራሚዎች ከመደበኛ በጀት ለምግብ አገልግሎት የሚውሉ እህል፣ የባልትና ዉጤቶችን፣ መድሃኒት እና የማገዶ እንጨት መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሰው ተበዳሪ ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ

ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jun 29, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት 1. በቆሉ ሽያጭ፣ ሎት 2. ጤፍ ሸያጭ፣ ሎት 3. ሩዝ

በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኜው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. በቆሉ ሽያጭ፣ ጤፍ ሸያጭ፣ ሩዝ ሽያጭ እና የዱቄት ማበልጸጊያ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 01, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደ ተሻሻለው) እና

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ሪጅን ለዲላ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የቤት ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 07/2018 በመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ሪጅን ለዲላ

የሽመልስ ሀብቴ 2ኛ ያረጃ ት/ቤት የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የስፖርት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የተማሪዎች አጋዥ መጻሕፍቶች፣ ምንጣፍ እና መጋረጃ፣ ለሕፃናት ማቆያ ክፍል የሚሆኑ የተለያዩ መጫወቻ እቃዎች እና የኤሌክትሪክ እቃዎች እና የሕንፃ ማሳሪያዎች እንዲሁም የመጋረጃ ጨርቅ ስፌት አገልግሎት በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

በአብክመ የግብርና ቢሮ የሰሜን ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Be’kur(Jan 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ  ቁጥር-001/2018 በአብክመ የግብርና ቢሮ የሰሜን ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የግብዓት ገጠር ፋይናንስ አቅርቦት ቡድን

የሸበል በረንታ ወረዳ ፍርድ ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የደንብ ልብስ ብትን ጨርቃ ጨርቅ፣ የተዘጋጁ ልብሶች፣ ፕላስቲክ ቦት ጫማና ቆዳ ጫማ እንዲሁም ህንፃ ቁሳቁስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Jan 12, 2026) የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ ዘመን ከተማ አስተዳደር ከተማ መሠረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታ ሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ

የሰሜን ወሎ ዞን የጉባላፍቶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የመኪና ዕቃ፣ የመኪና ጎማና ባትሪ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃ እንዲሁም የጽዳት እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Jan 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር 02 የሰሜን ወሎ ዞን የጉባላፍቶ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ከመደበኛ በጀት ሎት 1 የመኪና ዕቃ፣

Ethiopian Insurance Corporation Invites All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of LED Video Outdoor Digital Screen

Ethiopian Herald(Jan 13, 2026) INVITATION FOR BIDS (Bid No. ESO/PPMD/RE/012/2025) Ethiopian Insurance Corporation invites all interested and eligible bidders to

Dire Dawa Polytechnic College Hereby Issues Supply, Delivery and Installation of IT Equipment, Software and Maintenance Tools

Ethiopian Herald(Jan 13, 2026) ADDENDUM NOTICE Dire Dawa Polytechnic College hereby issues Addendum No. 01 to the following tender: Tender

Sidama National Regional State Agricultural and Natural Resource Development Invited for the Bureau Correction

Ethiopian Herald(Jan 13, 2026) Correction In the Advertisement of invitation for Bids (Re: The procurement of multi-purpose Nursery establishing) Ref