Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 17, 2026) የሁለተኛ (2ኛ) ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት የባንኩ ደንበኛ የወሰደውን የካፒታል ዕቃ ኪራይ ክፍያ በገባው የሊዝ ውል መሰረት

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የስሚንቶ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ለተአ/ዳባት/002/2018 የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት በአምዋጭ ስደተኛ ሳይት ዳባት ከተማ እና በአፍጥጥ ስደተኛ ሳይት ገዳውሃ ከተማ

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጎንደር ቅ/ጽ/ቤት በአምዋጭ ስደተኛ ሳይት ዳባት ከተማ እና በአፍጥጥ ስደተኛ ሳይት ገዳውሃ ከተማ በሚገኘው በስደተኛ ሳይቱ መጋዘን የሚገኘውን ሲሚንቶ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2026) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት በኢፌዴሪ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በዳግም ምዝገባ ቁጥር 1544 ተመዝግቦ የሚገኝ በኢትዮጵያ ነዋሪዎች

አይናጌ ሕፃናት እና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ከ ሐምሌ 2025 እሰከ ሰኔ 30,2026 ድረስ ለ1 ዓመት አጠቃላይ ገቢና ወጪውን እንዲሁም የፕሮግራም አፈጻጸም ጥራቱን በውጭ ኦዲተር ማስመርመር የሚፈለግ ሲሆን ከአሸናፊው የኦዲት ድርጅት ጋር ለ3 ዓመታት ውል ገብቶ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 17, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ቤቴልሔም አለማየሁ እና የፍ/ባለዕዳ እነአቶእስጢፋኖስ አለማየሁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/134215 በ22/02/2011ዓ/ም በሰጠው

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Amhara Bank S.C. Invites All Interested Eligible Bidders for the Supply of Tape Library

Reporter(Jan 25, 2026) Invitation to Local Competitive Bid (LCB) Retender Tender Ref. No: ABa/PFMD/LCB/001/2026 (1) The bank invites all interested

በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የቢሮ እና የቢሮ እቃዎች ጥገና፤ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and Fix Aluminum Horizontal Sun Breaker with Glass Louver and Aluminum Sun Breaker Cladding አስመልክቶ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

St. Peter Specialized Hospital፡ Procurements of Duvet

Government(Jan 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/76c36242-5537-4f7a-b6b5-1736829dfb8e/open Lot Information Procurement

Wolkite University: Procurement of Deep Refrigerator

Government(Jan 26, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/51a062b1-3888-4e70-acc4-e711e1a00adf/open Lot Information Procurement