Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jul 29, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፡- 24/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል. ተ.ቁ የተበዳሪው ስም

አሐዱ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 29, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያበሀራጅ ጨረታ ቁጥር 01/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሀራጅ ጨረታ ባለበት

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 29, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አየሉ ደምሴ እና የፍ/ባለዕዳ ሀይሉ ጎንፋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/12173 በ12/03/2108ዓ/ም በሰጠው ውሳኔ እና

የቦታው ስፋት 219 ካ/ሜ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 29, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት ወ/ሮ የሮምነሽ ተገኝ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ አሸናፊ ጉጃ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.85630 በ11/08/2014ዓ.ም እና

ድጋሚ የወጣ የቤቶች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፤ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

The Global Alliance for Improved Nutrition (GAIN) Ethiopia Office is Seeking a Qualified Organization to Conduct a Data Landscape Analysis to Support the Development of a Subnational Food Systems Dashboard for Ethiopia.

ሮሆቦት መኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 06, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ጋዲሴ ምንከፋ እና የፍ/ባለዕዳ ጋሪ መንገሻ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

የአፓርትመንት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 06, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ዶ/ር አማኑኤል ዘመዴ እና የፍ/ባለዕዳ ወርቅነሽ ሰርጋዊ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 06, 2026) የተተዉ ዕቃዎች ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግ-40/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ ነክ፣ ኮስሞቲክስ፣ ጫማ እና አልባሳት ነክ ዕቃዎችን በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 06, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሕገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጉምሩክ ቁጥጥር

የምዕ/ጎጃም ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቤት የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Jul 06, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቤልነህ እጅጉ ሕንጻ ላይ የሚጣል እቁብ ማኅበር በፍ/ባለ እዳ 1ኛ አቶ በለጠ

በአ.ብ.ክ.መ በደቡብ ወሎ ዞን በአልቡኮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ን/አስ/ ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ከህብረተሰቡ ለተረጅነት የተሰበሰበ የስንዴና የባቄላ እህል በግልፅ ጨረታ በማወዳደር በኩንታል መሸጥ ይፈልጋል

በምስራቅ ጉራጌ ዞን የሶዶ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ፕሮግራም ላይ በ2017/18 የምርት ዘመን በአደጋ ስጋት ስራ አመራር ዘርፍ የተመረተ ስንዴ በቆሎ እና ገብስ በግልጽ ጨረታ በዘርፉ ፈቃድ ላላቸው አካላቶች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል