Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Government (Sep 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/13b14a5d-dfb2-46b9-a303-7f0287f8afad/open Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0058-2019-PUR Object of Procurement: ለ2ኛ ጊዜ የወጣ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለAMTI /AWTI/ ለክረምት የተለያዩ ጥገና ስራዎችን ለመስራት ለቤቶች እድሳትና ጥገና አገልግሎት የሚውል የኤሌትሪክ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 05, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ኦንላይን የግልጽ ጨረታ ቁጥር AE01/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ሞባይል ቀፎዎች እና የተለያዩ ቴሌቪዥን ዕቃዎች በኦንላይን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዚያት የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ባለመፈጸሙ ምክንያት እና በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፤ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ጊርቦክስ እና ሌሎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን

የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሣሽ ባለሥልጣን ለ2019 በጀት ዓመት የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች