Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Sep 04, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን ዕቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ፀረ-ተባይ ማጥፊያ እና መከላከያ አገልግሎት ግዥ፣ የታረደ የፈረንጅ ዶሮ አቅርቦት ግዥ እና የዓሣ አቅርቦት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 04, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያየግልጽ ጨረታ ቁጥር 0010 ፣ 0011 ፣ 0012 ፣ 0013፣ 0014/2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ የተለያዩ ዕቃዎች ይህ ማስታወቂያው

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (Sep 04, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/c83b1164-92fa-4d88-9576-8b1f70ceb40e/open Invitation to Bid Procurement of Transportation and Logistics Service Procurement Reference No:

Ministry of Revenue: Procurement of Transportation and Logistics Service

Government (Sep 04, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/a6e3281e-202b-4ee8-a3fa-a315f22427cc/open Invitation to Bid “Procurement of Printing and Publishing Services” Procurement Reference No: AMSH-NCB-NC-0131-2018-BID-Open-Re-bidProcurement

Amanuel Mental Specialized Hospital: Procurement of Printing and Publishing Services

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

National Bank of Ethiopia Invites Interested Bidders for the Supply of the Different Items and Service.

The Reporter (Mar 21, 2026) INVITATION FOR OPEN BID 1. National Bank of Ethiopia invites interested bidders for the supply

Eka Kotebe General Hospital፡ Procurement of Hotel Service

Government (Mar 21, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d84053bd-8010-4603-9fde-df51aba5ac03/open Lot Information

ጥቁር አባይ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ኃላፊ የተወ.የግ.ማህበር ሚሌ የሚገኘውን የነዳጅ ማደያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በማከራየት ለኩባንያችን ተሽከርካሪዎች የነዳጅ አቅርቦቱ ሳይቆራረጥ እንዲቀጥል ማድረግ ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አብርሆት ቤተመፃህፍት በ2018 በጀት ዓመት ላቀዳቸው ስራዎች በዘርፉ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በማወዳደር ለሰራተኞች የሚሆን ካፌ በካፌ አገልግሎት ላይ የተሰማሩ አገልግሎት ሰጪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በየካ ከ/ከተማ ወረዳ 10 የሚገኘው የሚሊንየም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም ለትምህርት ቤቱ የሚያስፈልገውን የፅዳት እቃዎች፣ የእስቴሽነሪ አላቂና ቋሚ የቢሮ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የይዞታ ስፋት 360 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 21, 2026) በድጋሚ የመጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አገር አምባቸው እና የፍ/ባለዕዳ አቶ አቢ ዘነበ መካከል

ጥረት የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የሂሳብ ባለሙያዎችን ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 20, 2026) የሒሳብ አጣሪ ለማወዳደር የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጥረት የነበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር በሰነዶች ማረጋገጫ ምዝገባ አገልግሎት

ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ፕራይም ቦቲ (Asphalt Distributor) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ክፍል አንድ ኅብር ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለጸውን ፕራይም ቦቲ (Asphalt Distributor)

በምዕ/ወለጋ ዞን ግቢም ከተማ ክብር ሁለገብ ፀረ ኤች አይ ቪ ማህበር የ2025 የዓመቱ አንድ ቦክስ ፋይል ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 20, 2026) ማስታወቂያ በምዕ/ወለጋ ዞን ግቢም ከተማ ክብር ሁለገብ ፀረ ኤች አይ ቪ ማህበር የ2025 የዓመቱ አንድ