Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Oct 11, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 030/19 ድርጅታችን ለሁለት አመት የሚቆይ የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ የግብአት አቅርቦትና የመስተንግዶ አገልግሎት በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ጠቅታዊ

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ለሁለት አመት የሚቆይ የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ የግብአት አቅርቦትና የመስተንግዶ አገልግሎት በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter (Oct 11, 2026) ሀገር አቀፍ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ አባ/ግፋማመ/ሀግጨ/047/2006 (1) አማራ ባንክ አማ ህዳር 27 ቀን 2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ጃንሜዳ ለሚካሄደው የባለአክስዮኖች

አማራ ባንክ አ.ማ. የተለያዩ ህትመቶች ቲሸርት፣ እና ባነር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 11, 2026) በድጋሚ የወጣ የኤክስካቫተርና የሎደር ኪራይ አገልግሎት ግዥ ብሔራዊ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- አግጨ /0011/ኦኩስፋ-2/2018 ዓ.ም 1.በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ

በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ የኤክስካቫተር ኪራይ አገልግሎት ግዥ እና የሎደር ኪራይ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Herald (Oct 11, 2026) Re-Bid Invitation to Tender Re-Bid Announcement No. SSNT-T651 Ethiopian Airlines Group intends to invite interested and qualified bidders with Grade 2 and above General and

Ethiopian Airlines Group Intends to Invite Interested and Qualified Bidders with Grade 2 and Above General and Road Contractors (GC/RC-2 and Above) for Design-Build of Unpaved DC-4 Emergency Access Road Construction at Gondar and Gambella Airports Project

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በጌዲኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት አጥር እና የመጸዳጃ ቤት በዘርፉ የተሰማሩትን ማኅበራትን በጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጌዴኦ ዞን ባህላዊ መልከዓ ምድር ዓለም ዓቀፍ

ታህሰብ የንግድ ስራዎች አክሲዮን ማህበር ብዛት ያላቸው ያገለገሉ የመስኮት መስታወት ከነፍሬሙ፣ በሮች ባለ መስታወት ከነሙሉ ፍሬማቸው፣ ተነቃቃይ ብረቶች፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ቶቦላሪዎች፣ ዜድ ብረቶች፣ ቲ ብረቶች እና የመስኮት መስታወቶች በአጠቃላይ ብዛት ያላቸው ሌሎች የተለያዩ ብረታ ብረት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የቢሾፍቱ ከተማ ልዩ 1ኛ ደረጃ የመጠጥ ውኃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የቢሾፍቱ ከተማ ልዩ 1ኛ ደረጃ የመጠጥ ውኃ እና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ

ብርሃን ናትና የበጎ አድራጎት ድርጅት በሕጋዊ የውጭ ኦዲቶሮች የድርጅቱን የአንድ ዓመት ኦዲት ለማድረግ ስለፈለገ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸዉ ተወዳዳሪዎች የቴክኒካልና የፋይናንስ ሁለት የተለያዩ ፕሮፖዛል በማቅረብ በግልፅ ጨረታ ለማወዳደር ይፈልጋል

በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተር ሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን

በላይአብ ሞተርስ ኃ.የተ.የግል ማኅበር የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) የመለዋወጫ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በላይአብ ሞተርስ ኃ.የተ.የግል ማኅበር የተለያዩ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን ማለትም- የሲኖ ትራክ SINO

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል እና ኪነጥበብ ቢሮ ለ2018 በጀት አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል እና ኪነጥበብ ቢሮ ለ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት አገልግሎት እና የሰራተኞች ካፌ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአፈፃፀም ብቃት ላይ ተመስርቶ በሚቆይ የአንድ ዓመት የኮንትራት ውል እና የተወሰኑትን ዕቃዎች አገልግሎቶች ለአንድ ጊዜ ብቻ መግዛት ይፈልጋል

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ እና በቢሮው ስር ለሚገኙ ጤና ተቋማት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ለቢሮ እና በቢሮው ስር ለሚገኙ ጤና

በደባርቅ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር የመኖሪያ እና የድርጅት ቦታን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለተጫራቾች መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደባርቅ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር