Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የብሐራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ/ብግጨቁ/040/2018 ለአንድ ዓመት የሚቆይ የቀላል

አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ለአንድ ዓመት የሚቆይ የቀላል ተሽከርካሪ ኢንጀክሽን ፓምፕ፣ ኢንጀክተር ኖዝል፣ ሲሊንደር ሄድ እና ሲሊንደር ብሎክ የጥገና አገልግሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 39/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ በሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

በሀዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 18, 2026) RE-INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) For the procurement of “Works for Asset Management” Procurement Reference Number: AATMA/NCB/PD/Works/19/2018 Addis Ababa Traffic Management Authority (AATMA) invites

Addis Ababa Traffic Management Authority (AATMA) Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of Asset Management

Addis Zemen (Jun 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ለወ/ሮ እመቤት ስዩም ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለፁትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሻሻለው

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ በጥሬ ገንዘብ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቦታው ስፋት 1201 ካ/ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አሊ ሳለህ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አይሻ ያሲን መካከል ስላለው

የፈረንጅ ላሞች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት መንበረ ገለታ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ታደለች ታዬ (3 ሰዎች) መካከል ስላለው

በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ ማዕከል ለካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 19, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር-ESLSE/P&T/ REQ/2025/02998 በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የሞጆ ሎጀስቲክስ

የቦታ ስፋት 374 ካ.ሜ. ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት አቶ ደረጀ ሞገስ እና የፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ቅዱስ ሞገስ መካከል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እየሩሳሌም መስፍን እና የፍ/ባለዕዳ እነ ዘውዴ ሃይለጊዮርጊስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም

የቦታ ስፋት 345 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jun 19, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመብት አቶ ሙባረክ ረዲ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተስፋዬ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የልብስ ስፌት እና የጥልፍ ማሽነሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሃራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 19, 2026) የሁለተኛ ደረጃ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በፋይናንስም አልማሎት መሰረት ለዮሴፍ እና

ራከሮብ ቢዝነስ ኃ.የተ.የግል ማህበር በኤሌክትሮሜካኒካል፣ በኤሌክትሪካል፤ ሶላር ፓወር፤ በኬሚካል፣ ኮንስትራክሽን ማሺነሪዎችና መለዋወጫ ዕቃዎች እንዲሁም ተዛማጅ በሆኑ የንግድ ሥራ ዘርፍ ብቻ ላይ ለሚሰማሩ ተጫራቾች ሱቆቹን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በከምባታ ዞን የሀደሮ ከተማ አስተዳዳር የመ/ደ/ፍ/ቤት የቢሮ ግንባታ ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳይሮ ለማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በከምባታ ዞን የሀደሮ ከተማ አስተዳዳር የመ/ደ/ፍ/ቤት የቢሮ  ግንባታ ሕጋዊ ተጫራቾችን