Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን ማለትም፡- በድጋሚ የወጣ የፋርማሲ ኪራይ አገልግሎት፤ የባርና ሬስቶራንት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን የነቀላ ፣ ማሸግ እና ማጓጓዝአገልግሎት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ ፣ መልካሳ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደተዘጋጀው መጋዘን ማሽን የሚነቅል ፤ የሚያሸግ እና የሚያጓጉዝ ባለሙያ አስፈልጓ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዶዬም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ በወረዳ 01 የአቡነ ባስሊዎስ የ2ተኛ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ በወረዳ 01 የአቡነ ባስሊዎስ የ2ተኛ/ደ/ት/ቤት በ2017ዓ.ም የስራ ዘመን በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች
በሮቤ ከተማ የዜይበላ ወለሼ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 በጃት አመት የሚያገለግሉ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ ቋሚና አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸሮች የመኪና ጎማዎች፣ የህንጻ መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሮቤ ከተማ የዜይበላ ወለሼ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ላሉት ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 በጃት አመት የሚያገለግሉ የጽሕፈት
የ G+1 ዋና መኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ረቂቅ ምንውየለት እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ዋለልኝ መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት
የቤት የሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ እቅፍወርቅ ስዩም እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ቦጋለ ቶላ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፈዴራል የመጀመሪያ
የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን ያገለገሉ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን ያገለገሉ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ያገለገሉ የተለያዩ ወንበሮች አሮጌ የተለያዩ መጠን ያላቸው የመኪና ጎማዎች
በገቢዎች ሚኒስቴር የመካከለኛ ግብር ከፋዮች ቁ.1 ቅ/ጽ/ቤት ድርጅታችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በቢሾፍቱ ከተማ አካባቢ ካሉት ሪዞርቶች የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ ማከናወን ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር MTO-1-NCB-YM-01/2016 በገቢዎች ሚኒስቴር የመካከለኛ ግብር ከፋዮች ቁ. 1 ቅ/ጽ/ቤት ድርጅታችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በቢሾፍቱ ከተማ አካባቢ ካሉት
በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ዕቃ እና አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለመከራየት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ
Agricultural Transformation Institute (ATI) Would Like to Notify the Extension to Bid Submission Deadline
NOTIFICATION OF EXTENSION TO BID SUBMISSION DEADLINE Dear All Bidders, We hereby notify you of an extension to the bid
አምቦ ዩኒቨርሲቲ ለእንስሳት እርባታ የሚሆን የቄብ ዶሮዎች መኖ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ለእንስሳት እርባታ የሚሆን የቄብ ዶሮዎች መኖ ግዥ ቁ.ር 1 Lot Information Procurement Reference Number: AU-NCB-G-0195-2016-PUR Object of