Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን ማለትም፡- በድጋሚ የወጣ የፋርማሲ ኪራይ አገልግሎት፤ የባርና ሬስቶራንት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን የነቀላ ፣ ማሸግ እና ማጓጓዝአገልግሎት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ ፣ መልካሳ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደተዘጋጀው መጋዘን ማሽን የሚነቅል ፤ የሚያሸግ እና የሚያጓጉዝ ባለሙያ አስፈልጓ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዶዬም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Messebo Cement Factory PLC. (MCF PLC) Invites Eligible Bidders for the Supply of Walkie Talkie Radio
INVITATION FOR BID TENDER NO. MCF PLC 53/2016 Messebo Cement Factory PLC (MCF PLC) invites eligible bidders for the supply
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የ2017 በጀት ዓመት የምግብ ዘይት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 05 የ2017 በጀት ዓመት የምግብ ዘይት ግዥ Procurement Reference No: BU-NCB-G-0042-2016-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
ISLAMIC RELIEF ETHIOPIA WOULD LIKE TO NOTIFY CORRECTION FOR SUPPLY MATERIALS
CORRECTION NOTICE Islamic Relief Ethiopia has published a tender document for the supply of improved pullets dated 25 August 2024
Cooperative Bank of Oromia S.C Would Like to Invite Eligible and Potential Suppliers for the Purchase of Different Printing Items
National Competitive Bidding Cooperative Bank of Oromia S.C. would like to invite eligible and potential suppliers for the purchase of
ሪች ኢትዮጵያ Power Saver (NVERIOR with Batteries) እና ሶላር ፓናሎችን( Solar Panel) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሪች ኢትዮጵያ Power Saver (NVERIOR with Batteries) እና ሶላር ፓናሎችን( Solar Panel) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም
Ethiopian Airlines Group Intends to Invite Potential Contractors for the Design Review and Construction of the Livelihood Restoration and Resettlement Project at Bishoftu City on a Turn-Key Basis
Invitation for Tender Bid Announcement No. SSNT-T484 Ethiopian Airlines Group intends to invite potential contractors for the Design Review and
World Vision Ethiopia Currently Wants to Invite Eligible Bidders to Participate in the Bid Floated for the Provision of Vehicle Comprehensive Insurance Coverage Service
PROCUREMENT REFERENCE NUMBER: WVE/SCM/000625/24 Invitation to Bid for Provision of Vehicle Comprehensive insurance coverage Service World Vision Ethiopia (WVE) is
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን ጥቅም ላይ የሚውሉ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/03/17 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን ጥቅም ላይ የሚውሉ የተለያዩ የጽዳት መሳሪያዎች (Dry vacume cleaner, Driving Electric Dust
ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. የጽሕፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች እና በተለያዩ ሙያዎች የስልጠና አገልግሎት (የፋብሪካ ማሺነሪ ላይ፣ IFRS፣ የውስጥ ኦዲት፣ ፋይናንስ፣ ግዥ እና የመሳሰሉት ላይ ስልጠና የምትሰጡ አቅራቢና አስመጪዎች ድርጅቶች ጋር መስራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአቅራቢዎች ምዝገባ ማስታወቂያ ድርጅታችን ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ዘርፎች ልምድ ካላቸው አገልግሎት ሰጪ፣ አቅራቢና አስመጪዎች