Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Invitation for Bid ሎት002- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0184-2016-PUR Object of Procurement: ሎት002- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Description: ሎት002- በድጋሚ የወጣ
ቦንጋ ዩኒቭርስቲ የዶሮ መኖ ግብዓት መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ የስቲል ስትራክቸር ግንባታ (Steel Shade Construction) ስራ ለማሰራት ከደረጃ 2 በላይ የሆኑትን የህንጻ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ጨረታ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች፡- በዘርፉ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. የስቲል ስትራክቸር ግንባታ (Steel Shade Construction) ስራ ለማሰራት ከደረጃ 2 በላይ የሆኑትን የህንጻ ተቋራጮች በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
INVITATION FOR BID The Addis Ababa Water and Sewerage Authority Water and Sanitation Infrastructure Development Division Procurement Reference number: RE-BID/AAWSA/WSIDD/GOV/NCB/W010/2023 The A.A. Water and Sewerage Authority- Water and Sanitation Infrastructure
The Addis Ababa Water and Sewerage Authority Water and Sanitation Infrastructure Development Division Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Construction of Decentralized Wastewater Treatment Plants; Anaerobic Baffled Reactor (ABR) for Yeka Tafo Condominium Housing
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/ መያዣ እንዲሆን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የቡና ማጣሪያ መጋዘን እና መኖሪያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አርት ኦፍ ሊቪንግ የ2022 እና የ2023 ዓ.ም አመታዊ ሂሳቡን በውጭ ባለሙያዎች ማሰራት ይፈልጋል
አርት ኦፍ ሊቨንግ ART OF LIVING አርት ኦፍ ሊቪንግ የ2022 እና የ2023 ዓ.ም አመታዊ ሂሳቡን በውጭ ባለሙያዎች ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም
የአባዶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ/ም የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም የአባዶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ/ም ሎት 1. የደንብ ልብስ ሎት 2 .የስቴሽነሪ አላቂ
አልትራ ላይፍ ትሬዲንግ አ.ማ የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ኦዲት ሪፖርት በውጭ ኦዲተር ማሠራት ይፈልጋል
የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት ኦዲት ሪፖርት በውጭ ኦዲተር ማሠራት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአሶሳ ኤርፖርት ለሚሰራው የተርሚናል እድሳት፣ የአውሮፕላን መንደርደሪያ የደሕንነት ቦታ (Runway Strip) እና ተጓዳኝ ስራዎች ብቁ የማማከር አገልግሎት የሚሰጡ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- SSNT-T486 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአሶሳ ኤርፖርት ለሚሰራው የተርሚናል እድሳት፣ የአውሮፕላን መንደርደሪያ የደሕንነት ቦታ (Runway
በደ/ምዕ ኢ/ህ/ክ/መንግስት በከፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በግዋታ ወረዳ ግብርና አካባቢ ጥበቃ ህብረት ሥራ ጽ/ቤት ለእንስሳትና ዓሳ ዘርፍ አገልግሎት የሚውሉ የእንስሳት መድሀኒትና የመገልገያ ቁሳቁሶችን በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ነጋዴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 02/2017 በደ/ምዕ ኢ/ህ/ክ/መንግስት በከፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በግዋታ ወረዳ ግብርና አካባቢ
የቶሌ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ 2017 ዓ/ም የሚያገለግሉ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ አላቂ እቃዎች፣ እስቴሽነር፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና ፈርኒቸር እቃዎች ለወረዳ ፍርድ ቤት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የቶሌ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ 2017 ዓ/ም የሚያገለግሉ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ አላቂ እቃዎች፣ እስቴሽነር፣
የጎፋ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የ2017 ዓ.ም የግልፅ ጨረታማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም የጎፋ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት አቶ ዮናስ ታከለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ አብነት ታከለ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጒዳይ የፌደራል ከፍተኛ
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መለስተኛ የህዝብ ትራንስፖርት ኪራይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 339 መለስተኛ የህዝብ ትራንስፖርት ኪራይ ከወልቂጤ ኮንደሚኒየም ወደ ክላስተር ካምፓስ እንዲሁም ከእምድብር ከተማ ወደ ዋና ግቢ