Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በቁርጥራጭ (SCRAP) መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በቁርጥራጭ (SCRAP) መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና ንብረቶች (የተሽከርካሪ ጎማዎች ፣ ቸርኬዎች ፣ ባትሪዎች ፣ ፍላፖች ፣ ከነመዳሪዎች ፣ በርሜሎች) እና ሌሎችም ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ግዥ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ (በድጋሚ የወጣ)የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር-ኢ.ተ.ም.ድ/006/2016 የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computers በቁጥር 99 ፣ Lap Top በቁጥር 10 እንዲሁም Genuine Licensed Microsoft Office 2019

የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computers ፣ Lap Top እንዲሁም Genuine Licensed Microsoft Office 2019 በጨረታ ሠነዱ ላይ በተዘረዘረው መስፈርት መሠረት ከሀገር ውስጥ ገበያ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን ማለትም፡- በድጋሚ የወጣ የፋርማሲ ኪራይ አገልግሎት፤ የባርና ሬስቶራንት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን የነቀላ ፣ ማሸግ እና ማጓጓዝአገልግሎት በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አዳማ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ አገልግሎት አሰጣጥ በኪራይ ለሶሮሮ ጠቅላላ ንግድ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያስተላለፈውን የሞኮሮኒ ማምረቻ ማሽን ተከራዩ ግዴታቸውን ከባንኩ ጋር በገቡት ውል መሠረት መፈጸም ሳይችሉ በመቅረታቸው ባንኩ የካፒታል ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በመረከብ ከአዳማ ከተማ ፣ መልካሳ ወረዳ ወደ ቢሾፍቱ ከተማ ወደተዘጋጀው መጋዘን ማሽን የሚነቅል ፤ የሚያሸግ እና የሚያጓጉዝ ባለሙያ አስፈልጓ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን ጥቅም ላይ የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ እቃዎች (Furniture) እና ጀነሬተር ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏CN/NCB/04/17 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን ጥቅም ላይ የሚውሉ ሎት 1፡- የተለያዩ የቢሮ እቃዎች (Furnitures) ሎት 2፡- ጀነሬተር ማቅረብ

የደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ የቢሮ የጽ/መሣሪያ፣ የቢሮ የጽዳት ዕቃዎች፣ የስፖርት ቁሳቁስ፣ የቤት ዕቃዎች፣ ምጥን ሽሮ እና ምጥን በርበሬ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ ሎት 1 የቢሮ የጽ/መሣሪያ፣ ሎት 2 የቢሮ የጽዳት

አፄ ፋሲል ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የትምህርት እቃዎች፣ የደንብ ልብስና ቋሚ እቃዎች፣ ኮምፒውተሮች፣ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡– 1/2017 ዓ.ም በአራዳ ክፍለ ከተማ አፄ ፋሲል ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም

የቦሌ ክ/ከ እህል ንግድ የጋራ መኖሪያ ቤት ባለቤቶች ማህበር የውጭ ኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ

የውጭ ኦዲተር ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የቦሌ ክ/ከ እህል ንግድ የጋራ መኖሪያ ቤት ባለቤቶች ማህበር በአዋጅ ቁጥር 370 /95 አንቀጽ 4 እና

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራና ከህሎት ቢሮ የእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር 003/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራና ከህሎት ቢሮ የእንጦጦ ፖሊ ቴከኒክ ኮሌጅ ለ2017 በጀት

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በእዳ ማካካሻነት የተረከባቸውን የእህል ማጨጃ ማሽነሪዎች (Combiners) በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጰያ ንግድ ባንክ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን እና በእዳ ማካካሻነት የተረከባቸውን የእህል ማጨጃ ማሽነሪዎች (Combiners) በዝግ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

ግሎባል ባንክ ኢትዮየጵያ አ.ማ. ለጽዳትና ተላላኪ ሥራ የሰው ሃይል አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የጽዳትና ተላላኪ ሥራ የሰው ሃይል አቅርቦት ግዥግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 05-2024/25 ግሎባል ባንክ ኢትዮየጵያ አ.ማ. ለጽዳትና ተላላኪ ሥራ የሰው

ዓባይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አባይ 34/2017 ዓባይ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ

The Fred Hollows Foundation (FHF) Invites All Capable and Eligible Interested Importing Suppliers or Distributors of Ophthalmic Medicine, Medical Supplies, and Equipment for the Years 2025-2027 Renewable Yearly Based on Performance