Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎችን ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም ንብረቶችን የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፤
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም ንብረቶች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፤ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ምስ/አዘ 21/2016 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ፡-ኢፕድ 002/2017 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት አዳዲስ የሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት፡- በዘመኑ የታደሰ አግባብነትያለው የንግድ ስራ
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት አዳዲስ የሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ በባ/ሕአዳ/ሐራጅ/032/2016 ቡና ባንከ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ
ቡና ባንከ አ.ማ. የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Ethiopian Roads Administration Now Invites Interested Eligible Legal Firms to Submit Expressions of Interest in Road Construction Projects
FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA ETHIOPIAN ROADS ADMINISTRATION REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (National Competitive Bidding) 1. The Federal Democratic
የአብክመ ክ/ም/ቤት ጽ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት በ2017 በጀት ዓመት ለአብክመ ክ/ ምክር ቤት ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት የጽህፈት መሳሪያ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪና ጎማና የቅባት እቃዎች ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ ክ/ም/ቤት ጽ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ዳይሬክቶሬት በ2017 በጀት ዓመት ለአብክመ ክ/ ምክር ቤት ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ሎት 01. የጽህፈት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ የጽህፈት መሳሪያዎች፤ የጽዳት እቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፤ የመኪና ጐማ፤ ጠረጴዛና ወንበር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-01 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ለ2017 ዓ.ም ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፤ የጽዳት
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ስራና ስልጠና ቢሮ የጽ/መሳሪያ፣ የፅዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የፕሪተር ቀለም፣ የቢሮ ጥገና እቃዎች፣ የመኪና ጎማ፣ የደንብ ልብስ ብትን ጨርቅ፣ የተዘጋጅ አልባሳት እና ጫማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ስራና ስልጠና ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. የጽ/መሳሪያ፣ ሎት 2
በደቡብ ጎንደር አስተዳዳር ዞን የፋርጣ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ዋ/ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የስፖርት ትጥቅ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸር እና የመኪና ጐማ በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ጎንደር አስተዳዳር ዞን የፋርጣ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ዋ/ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በመደበኛ በጀት ሎት 1 የጽህፈት
የአብክመ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን የፅህፈት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የኮምፒዩተርና ኢንተርኔት እቃዎች፣ የብስክሌት መለዋወጫዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ የተሽከርካሪ ዲኮር እቃዎች፣ የኤሌክትሪክና ኮንስትራክሽን መሳሪዎች፣ የውሃ መስመር መለዋወጫዎችን በግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር አብክመ ሳቴኮ/ግ/ጨ/ 01 /2017 የአብክመ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን ለ2017 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ የተለያዩ እቃዎችን
በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የሰቆጣ ፖ/ቴ/ ኮሌጅ የኮንስትራክሽን ተዛማጅ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ተዛማጅ እቃዎች፣ የፅህፈት ተዛማጅ እቃዎች፣ የግብርና ተዛማጅ እቃዎች፣ አውቶ ሞቲቭ እና የደንብ ልብስ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የሰቆጣ ፖ/ቴ/ ኮሌጅ በ2017 ዓ/ም የበጀት ዓመት የኮሌጁ አገልግሎት የሚውል እቃ መግዛት
የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ በዋን ዋሽ ፕሮጀክት የጋሸና 1ኛ. ደረጃ ት/ቤት የመጸዳጃ ቤት እና የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ግንባታ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዋድላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ በዋን ዋሽ ፕሮጀክት የጋሸና 1ኛ. ደረጃ ት/ቤት የመጸዳጃ
የሁለት እጅ እነሴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን በወረዳው ውስጥ ላሉት መኪኖች የመኪና መለዋወጫና የመኪና ጎማ ከነ ካነመዳሪው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የሁለት እጅ እነሴ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን በወረዳው ውስጥ ላሉት መኪኖች የመኪና መለዋወጫና የመኪና ጎማ ከነ