Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፀውን እቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ የሚወጡ የዕቃ/የአገልግሎት ግዥ ሎት
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የእሳት አደጋ መከላከያና ማጥፊያ ስሊንደሮች ሙሌት ግዥ፣ የተባይ፣ የአይጥ መከላከያና ማጥፊያ መድሀኒት ርጭት አቅርቦት ግዥ፣ የሀገር ባህል አረቄ አቅርቦት እና የታረደ የሐበሻ ዶሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ፣ ለሁለትኛ እና ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት1. የበቆሎ ሰብል ሽያጭ፣ ሎት2. ጤፍ ሰብል ሽያጭ፣ ሎት3. ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ፣
በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአሽናፊው የሚሽጡትን መሽጥ እና የሚገዙትን መግዛት ይፈልጋል
ግልጽና የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ነሐሴ 22 ቀን 2016 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎችን በሐራጅና ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ/02/2017 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ ዘርፍ የጨረታው ዓይነት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት በዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ አስ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ኤሌከትሮኒክስ ጽ/መሳሪያና ሌሎች አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፤ ሞተር ሳይክል፤ ፈርኒቸሮች እና የውኃ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መንግስት በዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ አስ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አግልገሎት የሚውል ኤሌከትሮኒክስ ጽ/መሳሪያና ሌሎች
Waajjirrii Maallaqaa Godina Shawaa Kaabaa Waajjiirii Paartii Badhaadhinaa Godina Shawaa Kaabaa Gamoo G+4 Tae Magaala Fiicheetti Ijaarsisuuf Kontiraaktaroota BC-1 Fi GC-2 Fi Isaa Ol Ta’aan Fi Heyyama Isaani Haroomsan Dorgomsisuu Barbaada
Caalbaasii Ifaa Lakk 3 Waajjirrii Maallaqaa Godina Shawaa Kaabaa Waajjiirii Paartii Badhaadhinaa Godina Shawaa Kaabaa Gamoo G+4 tae Magaala Fiicheetti
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ በ1ኛ እና በ2ኛ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ በ1ኛ
የሐረሪ ክልል ግብርና ልማት ቢሮ በ2017 ዓ.ም በጀት አመት የቂሌ ጥልቅ የመስኖ ውሀ ጉድጓድ ቁፋሮ (ደረጃ -3 ተቋራጭ እና ከዛ በላይ) የጠቅላላና ውሃ ስራዎች ተቋራጭ ተወዳዳሪዎችን ለጨረታ ይጋብዛል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፦ HADB/0030/2017 የሐረሪ ክልል ግብርና ልማት ቢሮ በ2017 ዓ.ም በጀት አመት የግንባታ ግዢ ለመፈጸም ከዚህ በታች
Bright Voice Ethiopia Aid Organization Wants to Audit Financial Transactions of the Fiscal Year 2024 G.C JAN-DEC 2024
CALL FOR AUDIT SERVICE Bright Voice Ethiopia aid organization was established in 2023G.C under the civil society organization authorized with
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለስልጣን የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ማ/ኢ/መ/ባ-03/17 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለስልጣን ከዚህ በታች በዝርዝ በቀረበው ሠንጠረዥ መሰረት ዕቃዎችንና አገልገሎት ግዥዎችን ብቁ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ለወረዳ ትምህርት እና ለጤና ጥ/ጽ/ቤት ቆርቆሮ እና ምስማር ግዥ እና ለመሎ ኮዛ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት የሞተር ግዥ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ሎት አንድ የትምህርት እና ለጤና ጥ/ጽ/ቤት ቆርቆሮ እና ምስማር ግዥ ጨረታ ሎት ሁለት ለመሎኮዛ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት የሞተር
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ
የኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ምንጣፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ምንጣፍ ግዥ Procurement Reference No: ESA-NCB-G-0018-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification