Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሁለቱም የባቡር መስመሮች ከአያት እስከ ጦርኃይሎች እንዲሁም ከቃሊቲ እስከ አትክልት ተራ ያሉትን እና ለተለያዩ የንግድ ስራዎች ሊያገለግሉ የሚችሉ
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሁለቱም የባቡር መስመሮች ከአያት እስከ ጦርኃይሎች እንዲሁም ከቃሊቲ እስከ አትክልት ተራ ያሉትን እና ለተለያዩ የንግድ ስራዎች ሊያገለግሉ የሚችሉ 23(ሃያ ሶስት) የባቡር ትኬት መሸጫ ሱቆችን ለሁለት በመክፈል በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል፡– ሉት 1 የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ስራ የአገልግሎት ግዥ ሎት
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ስራ የአገልግሎት ግዥ ፣ የጽዳት ስራ የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ አመታዊ ውል መፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 3/2016 በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41 ንዑስ አንቀፅ 9 መሰረት የሚፈለግባቸውን የታከስ ዕዳ በህግ በተቀመጠው
በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ግዢ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ BID No/FIDO/0029/2024 ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ከUSAID የአሜርካን ተራዶ ድርጅት በተገኘዉ የገንዘብ ድጋፍ ከISAHDO ጋር በመተባበር
ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ለ 2017 ዓ.ም የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ማሰፋት እና መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Coffee and Tea Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Employee Uniform
Invitation to Bid Lot 3 Procurement of Employee Uniform Procurement Reference No: ECTA-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
ወሎ ዩኒቨርስቲ የአትክልት ዉጤቶች ደሴ እና ልዕለ ህክምና ካንፓስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የአትክልት ዉጤቶች ደሴ እና ልዕለ ህክምና ካንፓስ ግዥ Procurement Reference No: WU-NCB-G-0011-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
Ethiopian Disaster Risk Management Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Quality Control Tools
Invitation to Bid Procurement Quality Control Tools Procurement Reference No: DRMC-NCB-G-0009-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽሕፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃ እና ኤሌክትሮኒክስ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የላይ አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽሕፈት መሳሪያ፣ የፅዳት
Ethiopian Food and Drug Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Generator Service and Maintenance
Invitation to Bid GENERATOR SERVICE AND MAINTENANCE Procurement Reference No: EFDA-NCB-NC-0004-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
Houses of Peoples Representative Invites Eligible Bidders for the Procurement of Floor Machine and Others Machinery
Invitation to Bid Procurement of Floor Machine and Others Machinery-2017 Procurement Reference No: HoPR-NCB-G-0021-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:
በአብክመ በምሥራቅ ጎጃም ዞን የሉማሜ ከተማ አሰተዳደር መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የተለያዩ የውሃ እቃዎችን፣ ቆጣሪ፣ የቧንቧና መገጣጠሚያ፣ ህትመት፣ የጽሕፈት መሳሪያዎች /እስቴሽነሪ/ እና ኤሌክትሮ ሜካኒካል እቃዎች በግልጽ ጨረታ በጋዜጣ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በምሥራቅ ጎጃም ዞን የሉማሜ ከተማ አሰተዳደር መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት የተለያዩ የውሃ
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጭልጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ መሥሪያ ቤቶች ቢሮ ለማስገንባት የግንባታ መሳሪያዎችን /እቃዎችን/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የጭልጋ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ መሥሪያ ቤቶች ቢሮ ለማስገንባት የግንባታ መሳሪያዎችን /እቃዎችን/ በግልጽ ጨረታ
Ethiopian Diaspora Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Five Star (5) Hotel Service in Addis Ababa
Invitation to Bid Lot for Procurement of Five Star (5) Hotel Service in Addis Ababa Procurement Reference No: EDS-NCB-NC-0010-2017-BIDProcurement Category: