Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር ለመያዣነት የያዘውን ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፀውን ባጃጅ ፊሊክ በአዋጅ ቁጥር 98/90 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት በስምምነት ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ

ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ባጃጅ/ፊሊክ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት ተወዳድሮ

በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/92432 በ07/06/2015 እና በኮ/መ/ቁ/97771 በ29/02/2016 ዓ/ም በዋለው

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቦታው ስፋት 480 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብትአቶአንዱ አምላክ ሸዋረጋ እና በፍ/ባለዕዳ አብርሃም ከበደ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የተለያዩ ሞተር ሳይክሎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በደ/ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መ የቤንች ሸኮ ዞን የሸኮ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ እና የተለያዩ ሞተር

በጉለሌ ክፍለ ከተማ የማይጨው ጤና ጣቢያ የላቦራቶሪ እቃዎች፣ መድሃኒት፣ የደንብ ልብስ እና የተለያዩ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ (1) በጉለሌ ክ/ከተማ የማይጨው ጤና ጣቢያ የላቦራቶሪ እቃዎች የመድሃኒት የደንብ ልብስና የወጣ የጨረታ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አፋር ሪጅን የተሽከረካሪ ጎማ ካላማዳሪ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEU/CER/S/C&PSG_004/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አፋር ሪጅን የተሸከረካሪ ጎማ ካላማዳሪ ግዥ በግልፅ

የደቡብ ወሎ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ የምግብ ግብዓቶችንና የማገዶ እንጨት መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 17, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ወሎ ዞን ማረሚያ ቤቶች መምሪያ /ደሴ ማረሚያ ቤት/ በስሩ ለሚገኙ የሕግ

በኢትዮጰያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 16, 2026) የተተው ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-24/2018 ጨረታ በኢትዮጰያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች

የካራአሎ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ግዥ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም የካራአሎ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች

የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት የፈርኒቸር ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ  ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት – ሎት

በድጋሚ የወጣ የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችና ብረታ ብረትና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን የተመረቱ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዴስክ፣ ብሬክ ፓድ ብሬክ ሹ እና ብሬክ ላይኒንግ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ግደይ አርአያ እና በፍ/ባለዕዳ ራይኖ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል