Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብደር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት
ኦሮሚያ ባንክ መኖሪያ ቤት እና የንግድ ህንፃ (G+4) ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውንና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመስከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ደፈልጋል። በመሆኑም
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሆቴል አገልግሎት የሚውል በግንባታ ላይ ያለ ጅምር ህንፃ እና ለንግድ አገልግሎት የሚውል ግንባታ ላይ የሚገኝ ጅምር ህንፃ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ደፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ 3 አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ለማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ አገልግሎቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በኪራይ ለማስተላለፍ ይፈልጋል
Invitation for Bid ሎት001- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0183-2016-PUR Object of Procurement: ሎት001- በድጋሚ የወጣ የዶሮ መኖ ግብዓት ግዥ Description: ሎት001- በድጋሚ የወጣ
ቦንጋ ዩኒቭርስቲ የዶሮ መኖ ግብዓት መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ብሔራዊ የመረጃና ደህንነት አገልግሎት የመድሐኒቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid መድሐኒቶች (Drug) Procurement Reference No: NISS-NCB-G-0004-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code: 107000000
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ከልላዊ መንግስት ዉሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ ዕቃ በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጽህፈት መሳሪያ ዕቃ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ግ/ጨ/-01/2017 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ከልላዊ መንግስት ዉሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ በ2017 በጀት
በአ/አ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ፋ/ጽ/ቤት የአላቂ የጽህፈት መሳሪያ እና አላቂ የቢሮ እቃ፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ የቢሮ ቋሚ እቃ፣ የደንብ ልብስ ጨርቅ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ የቢሮ እድሳት አገልግሎት፣ የኮምፒውተር እና ፕሪንተር ጥገና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአ/አ ከተማ አስተዳደር የጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ፋ/ጽ/ቤት የሚከተሉትን በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት 1. የአላቂ የጽህፈት መሳሪያ
በደ ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መንግስት በከፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የጽ/መሳሪያዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ ፈርኒቸር እቃዎችን፣ የህንፃ መሳሪያዎችን በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ነጋዴዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 01/2017 በደ ምዕ/ኢ/ህ/ክ/መንግስት በከፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ፅ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በዝዋታ ወረዳ መስሪያ ቤቶች
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አገር አቋራጭ የመኪና ተሸከርካሪ ኪራይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 338 አገር አቋራጭ የመኪና ተሸከርካሪ ኪራይ ከወልቂጤ ወደ ዋና ግቢ እና ከዋና ግቢ ወልቂጤ እንዲሁም ከእምድብር
የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ Hand Held Ink Jet Printer Machine ብዛት በSet 01 በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር APE/05/2017/Local የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ኃላ/የተ/የግል ኩባንያ Hand Held ink Jet Printer Machine ብዛት በSet 01 በብሔራዊ
The Oromia Water and Energy Resource Development Bureau (OWEB) Has Secured a Procurement of GS Dame Pipes, Biogas Stoves, and PPR Pipes & Fittings for the Dissemination of Biogas Technology in the Region
Invitation to Bids/IFB/ Bid No. OWEB/NCB/01/2017 The Oromia Water and Energy Resource Development Bureau (OWEB) has secured a Procurement of
ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎቸ ቀለብ የሚዉል የተለያዩ የምግብ ግብዓት እና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid LOT 001 ለተማሪዎቸ ቀለብ የሚዉል የተለያዩ የምግብ ግብዓት እና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ Procurement Reference No: GU-NCB-G-0001-2017-BIDProcurement Category:
Alert Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Human Medicine and Medical Supplies
Invitation to Bid Procurement of Human Medicine and Medical Supplies Procurement Reference No: ASH-ICB-G-0007-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: InternationalProcurement Method: