Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የሚከተለውን ንብረት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሳይሸጥ ቀርቶ በአዋጅ ቁጥር 97/90 መሠረት የሚያስተዳድራቸውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በማንኛውም የባንኩ የሥራ ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ እጅ በእጅ /በካሽ/

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የእርሻ መከስከሻ ብዛት3 (ሶስት) የትራከተ ማረሻ ብዛት 2 (ሁለት) መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ገብሩ ጅማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ክፍሉ ጅማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/258375 በ25/07/2015 ዓ.ም በ22/7/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/301071

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪከት ለኢቴኮ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባለበት ሁኔታ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት ለኢቴኮ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ ግዥ መለያ ቁጥር የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-2/009/2017 ) ባለስልጣን መ/ቤታችን የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ባለስልጣን መ/ቤቱ ለሚገለገልባቸው የተለያዩ Supply Installation, Configurations, and

አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በን/ስ/ላ/ክ ከተማ የላፍቶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ አላቂ የጽዳትና ሌሎች ዕቃዎች፣ የደንብ አልባሳትና የስፖርት መምህራን ልብስ፣ ቋሚ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች /furnitures/፣ ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

 የመጀመሪያ ዙር ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በን/ስ/ላ/ክ ከተማ የላፍቶ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በሎት1፡ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ በሎት2፡ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች በሎት3

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ ሞባይል ቆፎዎች፤ ልዩ ልዩ እቃዎች እንዲሁም ምግብ ነክ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የግልጽና ሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች 07/02/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

Agricultural Transformation Institute (ATI) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Consultancy Service to Hire a Content Curator Firm for the Digital Learning Platform

REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (EOI) Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization: Agricultural Transformation Institute IFB Title:- Hiring

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጆን ደር ኮምባይነር እና ጆን ደር ትራክተር ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ግልጽ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን የብድር መያዣ ንብረቶች

Addis Ababa Hotel and Tourism Professionals Association (AAHTP) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Audit Firms

Invitation to Interested and Qualified Audit firms Addis Ababa Hotel and Tourism Professionals Association (AAHTP) is a local civic society

የአዲስ አበባ ሆቴልና ቱሪዝም ባለሙያዎች ማኅበር (አአሆቱባማ) የኦዲት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የኦዲት አገልግሎት ሥራ ጥሪ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዲስ አበባ ሆቴልና ቱሪዝም ባለሙያዎች ማኅበር (አአሆቱባማ) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪክ ማኅበራት ኤጀንሲ የመዝገብ

በደ/ኢ/ሕ/ክ/መ የጌዴኦ ዞን በጮርሶ ወረዳ አስተዳደር የቢሮ ህንፃ ግንባታ በቀሪ ሥራዎችን ለመጨረስ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ሕ/ክ/መ የጌዴኦ ዞን በጮርሶ ወረዳ አስተዳደር  የቢሮ ህንፃ ግንባታ  በቀሪ ሥራዎችን  ለመጨረስ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለማሠራት

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ አልባሳት፤ ኮስሞቲክስ፣ ጫማ፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች፤ ያገለገለ ሶኬት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ USED FSR MOTOR እና ጃካመር በግልፅ እንድሁም የህክምና መገልገያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ያገለገሉ እና አዳዲስ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ፕላንፕሌት፣ ከረሜላ እና የኮስሞቲክስ ዕቃዎች በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የተጫራቾች ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር -05/2017 ዓ.ም. በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ አልባሳት፤ኮስሞቲክስ፣ ጫማ፣ ልዩ ልዩ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን (ፈርኒቸሮች)፣ የተለያየ መጠን ያላቸው የተሸከርካሪ ባትሪዎች፣ የአትክልት እና ፍራፍሬ ግብዓት አቅርቦት፣ የቡና እና ጥራጥሬ ግብዓት አቅርቦት፣ ሥጋ፣ የወተት ተዋፅኦ እና ቅመማ ቅመም ግብዓት አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢኤስ/ስዲግ/ግጨ-006/2017 ተቋማችን ለክበብ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት ግብዓቶችን፤ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን (ፈርኒቸሮች) እና የተለያየ መጠን ያላቸው