Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጠ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች የበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጫረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድ ማሰራት ይፈልጋል። የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ

ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የንግድ ቤት እና የመኖሪያ ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏) አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የአዲስ አበባ ሪጅን ለኮልፌ ቀራንዮ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት መስጠት የሚችል ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የአዲስ አበባ ሪጅን ለኮልፌ ቀራንዮ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት መስጠት የሚችል ቤት በግልጽ

በሰመራሎግያ ከተማ መስተዳደር በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የቢሮ ዕቃዎች ግዥ ስራ በያዘው በጀት መሰረት በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሰመራሎግያ ከተማ መስተዳደር በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የቢሮ ዕቃዎች ግዥ ስራ በያዘው በጀት መሰረት በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ

በአራዳ ክፍለ ከተማ የራስ አበበ አረጋይ የቅ/መጀ የመጀ/መካ/ደረጃ ት/ቤት ለ2017ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ አላቂና ቋሚ ዕቃዎች የሚያስፈልገውን የሠራተኛ ደንብ ልብስ፣ የፅህፈት መሣሪያ፣ የህትመትና ባነር ስራዎች የተለያዩ ማሽኖችን፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሣሪያዎችና ቋሚ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

1ኛ ዙር የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 03/01/2017 ዓ.ም በአራዳ ክፍለ ከተማ የራስ አበበ አረጋይ የቅ/መጀ የመጀ/መካ/ደረጃ ት/ቤት ለ2017ዓ.ም በጀት

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን እና የፎርስ ተሽከርካሪ ሞተር በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የግልጽ እና የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን እና የፎርስ ተሽከርካሪ ሞተር በግልጽ እና በሐራጅ

የብርሃን ጉዞ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የተለያዩ ለትምህርት የሚውል የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ህንፃ መሳሪያ፣ የስፖርት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የህከምና እቃ፣ የኮምፒዩተር እቃ (ኮምፒውተር፣ ፕሪንተር፣ የፎቶ ኮፒ ማሽን፣ ፈርኒቸር ጥገና አገልግሎት) ለ1ዓመት የሚቆይ በሙያው ፍቃድ ያለው

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዢ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001 የብርሃን ጉዞ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የተለያዩ ለትምህርት የሚውል የፅህፈት

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል የሽሮ አተር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid ሎት 52 ለተማሪዎች ቀለብ አገልግሎት የሚውል የሽሮ አተር ግዥ Procurement Reference No: WKU-NCB-G-0025-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type:

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ዕቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ እስፔርፓርት የጽዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የግልጽ እና የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ አልባሳት፣ ኮንስትራክሽን፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ዕቃ፣ የቤት ማስዋቢያ፣  ጫማዎች፣

የመኪና ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባ/ለመብት አቶ አለባቸው ጥሩነህ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ትልቅሰው ገዳሙ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት

የወራቤ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች እና  መድሃኒቶችን በጨረታ መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የወራቤ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ ሎት1 የላብራቶሪ ሪኤጀንቶች እና  ሎት2 መድሃኒቶችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መግዛት ይፈልጋል