Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸዉ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በአዋጅ ቁጥር 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት
ስኬት ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች ምግብ ነክ፣ ባለ 10 ሊትር ባዶ ጀሪካን፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ አንድ SHACMAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ pocketbalance፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ሸቀጣሸቀጦች፤ የእይታ መሣሪያዎች (መነጽር phystor sewing thread polyester fabric shirting
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ Pocketbalance፣ ሸቀጣሸቀጦች፤ የእይታ መሣሪያዎች መነጽር፣ Phystor Sewing Thread Polyester Fabric Shirting Material እና የከብት መኖ ፉርሽካ በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በመያዣ የያዛቸውን የመኖሪያ ቤቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Tree Aid Would Like to Invite External Auditors
Invitation for Procurement of External Audit service Tree Aid helps people in the drylands of Africa to unlock the potential
ያዶት ኢንጂነሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ለንግድ እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ አሥራ አንድ ወለሎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ በሽያጭ ማስተላለፍ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ያዶት ኢንጂነሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር በቦሌ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 05፣ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ህዳሴ ቅርንጫፍ አጠገብ፣ በተለምዶ
በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2017 ዓ.ም የተለያዩ መጠን ያላቸውን ጎማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2017 ዓ.ም ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለፁትን የተለያዩ
The Embassy of the Republic of Kenya Has Advertised an Open Tender “Proposed Refurbishment Works at Kenya Embassy in Addis Ababa, Ethiopia
TENDER NOTICE The Embassy of the Republic of Kenya has advertised an Open Tender “Proposed Refurbishment Works at Kenya Embassy in
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ሀረር ፌዴራል ፖሊስ አጠቃላይ ሆስፒታልና አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት(22-02B) የተለያዩ ዲያሜተሪ ያላቸውን PPR(PN20) Fitting UPVC PN-6 Pipes Fitting Flooring Draining Vulcanite Pipes for Chemical Wastes & Class-B Galvanized Steel Fine Water Pipes and Fitting ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር መኮኢ/ፕሮ/22-02B/03/2017 በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ሀረር ፌዴራል ፖሊስ አጠቃላይ ሆስፒታልና አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት(22-02B) የተለያዩ ዲያሜተሪ ያላቸውን PPR(PN20)
Dire Dawa Administration Roads Authority Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the New Rural Road Design and Construction Supervision Project in Dire Dawa City Administration
Invitation to Bid To: ALL CONSULTANTS OF GRADE-III AND BELOWProcurement Reference Number: DDRA/RCAP/02/02/17 The Dire Dawa Administration Roads Authority having
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስ/ከንቲባ ጽ/ቤት ለካቢኔ አዳራሽ እና ሚኒ አዳራሽ ወንበር፣ ጠረጴዛ እንዲሁም ለከንቲባ ቢሮ ሶፋ እስከነጠረጴዛው በጨረታ አወዳድሮ መግባት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስ/ከንቲባ ጽ/ቤት ለካቢኔ አዳራሽ እና ሚኒ አዳራሽ ወንበር፣ ጠረጴዛ እንዲሁም ለከንቲባ ቢሮ ሶፋ
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስ/ለ24 (ሃያ አራት) ሴ/መ/ቤቶች በ2017 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ አስ/ለ24 (ሃያ አራት) ሴ/መ/ቤቶች በ2017 በጀት አመት በታቀደው መሰረት የተለያዩ ዕቃዎች
የከ/ው/አረ/ል/ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ብዛት 20 የፈሳሽ የውሃ ማጠጫ ቦቴ የመኪና ኪራይ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የከ/ው/አ/ል/ቢሮ/ግ/ጨ 05/2017 ዓ.ም የከ/ው/አረ/ል/ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ብዛት 20 የፈሳሽ የውሃ ማጠጫ ቦቴ