Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር HP/0006/16 በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድራቸው በጅማ ዋናው ቢሮ እና በስምንት እርሻዎች
በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አግሮ ክላስተር ስር የሚተዳደረው ድርጅታችን ሆራይዘን ፕላንቴሽንስ ኃ.የተ.የግል ማኅበር በስሩ ከሚያስተዳድራቸው በጅማ ዋናው ቢሮ እና በስምንት እርሻዎች የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ ውድቅዳቂ ብረታብረቶች፣ የተሸከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid Smart APC UPS 1500 V/A Orginal for Nchsar Campus Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0534-2016-PUR Object of Procurement: Smart APC UPS 1500 V/A Orginal for Nchsar Campus
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Smart APC UPS 1500VA
Invitation to Bid Procurement of Food Supply Procurement Reference No: WDU-NCB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code: 104000000 Title: Food supplies Lot Information Object of Procurement:
Woldiya University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Food Supply
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 22/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል መዝናኛ ክበቡን ኮንትራት ወስደው የምግብና ተያያዥ አገልግሎት የሚያቀርቡ ግለሰቦችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለሠራተኞች የመዝናኛ ክበብ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አ/አ/ከ/አስተ/የኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ/09/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት
በደቡብ ወሎ ዞን የተ/ሁ/ወ/ፍ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ ቋሚ እቃ፣ ህትመት፣ የፅዳት እቃዎች፣ የእጅ መሳሪያ፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ እና ጫማ በግልጽ በሎት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ወሎ ዞን የተ/ሁ/ወ/ፍ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል አላቂ የፅህፈት መሳሪያ ሎት 1፣ ቋሚ እቃ ሎት 2፣ ህትመት ሎት
Sidama Region Road Development and Transport Bureau Hereby Invites Sealed Bids from Interested and Eligible Grade 3 and Below Consultants for the Procurement of Bridge Design and Supervision
Invitation to Bid Sidama Region Road Development and Transport Bureau hereby invites sealed bids from interested and eligible Grade 3
የግምቢ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት መኪናዎች ድርጅቱ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግምቢ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ንብረት የሆኑት ከታች በስማቸው የተዘረዘሩት መኪናዎች ድርጅቱ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ስለፈለገ ባለንብረቱ በሚገኝበት
አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማሕበር በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አፍዴራ ወረዳ የጨው ፕሮሰሲንግ ፕላንት ለመገንባት የአዋጭነት ጥናት እያገባደደ የሚገኝ ሲሆን የዚህ ጥናት አካል የሚሆን የአካባቢ ተጽዕኖ ጥናት በተጓዳኝ ፍቃድ ያላቸው ባለሙያዎችን አወዳድሮ ማስጠናት እና በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አፍዴራ ወረዳ የሚገኘውን የጨው ጅኦሜምብሬን ባለ 1.5 እና ባለ 2.5 ውፍረት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማሕበር በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት አፍዴራ ወረዳ የጨው ፕሮሰሲንግ ፕላንት ለመገንባት የአዋጭነት ጥናት
የጅማ ዩኒቨርሲቲ በገቢ ማመንጫና ኢንቨስትመንት ዳይሬክቶሬት ስር ለሚተዳደረው ለሞዴል ፋርማሲ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መድሐኒቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጅማ ዩኒቨርሲቲ በገቢ ማመንጫና ኢንቨስትመንት ዳይሬክቶሬት ስር ለሚተዳደረው ለሞዴል ፋርማሲ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መድሐኒቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
ድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና የተለያዩ የግንባታ ተረፈ ምርቶች (Scrapy) እና ሌሎች ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ድደነንቀ/ንማግጨ/01/2017 ድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና የተለያዩ የግንባታ
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ ኦፕሬሽን ትራኪንግ በ2017 ዓ.ም ለጋራዥ የሚያስፈልጉ የተለያዩ ቁሳቁሶች ግዥ (different Types of Garage Equipment’s for Heavy Trucks) ማለትም Bracket LH and Bracket RH, Rubber Pad, Tork Rod Bushing, Different Types of Bolts with Nut, Different Types of Consumable Goods for Heavy Duty Semi-Trailers, Different Size of Electrode, Break Lining በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ESL/KOT/NCB/G/DTGE/007/17 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቃሊቲ ኦፕሬሽን ትራኪንግ በ2017 ዓ.ም ለጋራዥ የሚያስፈልጉ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ወ/ሮ የሺ ገ/ጊዮርጊስ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሪት አስቴር ገ/ጊዮርጊስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ