Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል ፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የዋሱ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ በዋስትና የተያዘ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የሚከተለውን ንብረት ጨረታ ሳይሸጥ ቀርቶ በአዋጅ ቁጥር 97/90 መሠረት የሚያስተዳድራቸውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በማንኛውም የባንኩ የሥራ ሰዓት የጨረታ ሽያጭ እጅ በእጅ /በካሽ/
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የእርሻ መከስከሻ ብዛት3 (ሶስት) የትራከተ ማረሻ ብዛት 2 (ሁለት) መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ገብሩ ጅማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ክፍሉ ጅማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/258375 በ25/07/2015 ዓ.ም በ22/7/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/301071
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪከት ለኢቴኮ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባለበት ሁኔታ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት ለኢቴኮ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች ግዢጨረታ ማስታወቂያ ኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን
ብርሃን ባንክ አ.ማ. ሞዴላቸዉ የተገለጹትን አዳዲስ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች ለማንኛዉም ግለሰብ ወይም ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የመለዋወጫ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ. ብ/ባ/ፋ/-05/17 ብርሃን ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች ሞዴላቸዉ የተገለጹትን አዳዲስ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች ለማንኛዉም ግለሰብ ወይም
Worldwide Orphans Foundation Ethiopia Would Like to Invite Potential Candidates for Full Adoption and Implementation of In International Public Sector Accounting Standards (IPSAS)
Notice of Invitation for BIDS Worldwide Orphans Foundation, Ethiopia is nonprofit international Charity Organization that works on transforming the lives
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ
አማራ ልማት ማህበር በአዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክፍለ ከተማ አራት ኪሎ ባሻ ወልዴ ችሎት አካባቢ የሚገኘውን ባለ 4 ወለል ህንፃ በግልፅ ጨረታ BC4/ GC5 የግንባታ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ የማስፋፊያ ህንፃ ለማስገንባት እና ለማሳደስ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የህንፃ ማስፋፊያ ግንባታ እናዕድሳት ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ አማራ ልማት ማህበር የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በላጭነት በማንቀሳቃሽ በትምህርት፣ በጤና
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ሕንጻ (ቅይጥ) እና የታሸገ ውሃ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ/ መጋዘን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የድርድር ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ 002/2017 ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. ለሰጠው የብድር ማካካሻነት በአዋጅ ቁጥር 97/1990 መሠረት የተረከባቸውን ከዚህ በታች
ዘመን ባንክ አ.ማ. የጥበቃና ደህንነት ሁኔታ አስተማማኝ ለማድረግ በዘርፉ ተሰማርተው አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙ ድርጅቶችን አወዳድሮ በውድድሩ ብቁ ከሚሆን ድርጅት ጋር ለ1 (አንድ) አመት የሚቆይ የውል ስምምነት በመግባት ማሰራት ይፈልጋል
የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ZB/28/24 ዘመን ባንክ አ.ማ. የጥበቃና ደህንነት ሁኔታ አስተማማኝ ለማድረግ በዘርፉ ተሰማርተው አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙ
Swiss Church Ald (HEKS/EPER) Invites Eligible Bidders to Electromechanical Works License 6 Grade and Above/ or Are Genuine Suppliers and Installers of Solar Equipment
Invitation to Tender (ITT) for Design and Supply for solarization of BH in Somali Region Swiss Church Ald (HEKS/EPER) is
ፀሐይ ኢንሹራንስ አ.ማ የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ኩባንያችን የካሣ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ተሽከርካሪዎችና የተለወጡ የተሽከርካሪ አካላትን እንዲሁም ሌሎች ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።