Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተጠቀሰዉን ንብረት ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቀ የተበዳሪው ስም
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት (G+4) ንብረት ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) CN/NCB/01/17 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የአውትሶርስ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ደንበኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ማሽነሪዎች (Dry Machine, Electric Hoist Machine, Spider lift Machine and Washing Machine) ማቅረብ የሚችሉ
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የአውትሶርስ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ደንበኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ማሽነሪዎች ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-2/2016 የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy fuel Oil በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy Fuel Oil በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለካፍቴረያ አገልገሎት ግዢ የወጣ የጨረታማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) ድርጅታችን ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በገጠርና በከተማ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ዜጎች የቁጠባ እና የብድር አገልግሎት በማቅረብ ህብረተሰቡን እያገለገለ ያለ ተቋም ነው፡፡
ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰራተኞቹ የካፍቴሪያ አገልገሎት ለመስጠት በዋና መ/ቤት የካፌ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የተወረሰ ሲሚንቶ እና የተለያዩ ያገለገሉ ብረታ ብረቶችና ፕላስቲኮች በጨረታ አወደድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ሎት 01 የተወረሰ ሲሚንቶ እና ሎት 02 የተለያዩ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለዋና መስሪያ ቤት፣ ለቃሊቲ ጋራዥ፣ ለወርቁ ሰፈር፣ ለድሬዳዋ ፌደራል ፖሊስ፣ ለሀረር ፌደራል ፖሊስ ሆስፒታል እና ለጃንሜዳ ግንባታ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ Supply and Fix CCTV Camera ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/ SF/95/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለዋና መስሪያ ቤት፣ለቃሊቲ ጋራዥ፣ ለወርቁ ሰፈር ፣ ለድሬዳዋ ፌደራል ፖሊስ፣ለሀረር ፌደራል ፖሊስ
የኦሮሚያ የሕግ ማሰልጠኛ እና ምርምር ኢንስቲትዩት በ2017 በጀት ዓመት አላቂ የፅህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የጥገና ዕቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የዕቃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ (Gov-1/2017) የኦሮሚያ የሕግ ማሰልጠኛ እና ምርምር ኢንስቲትዩት በ2017 በጀት ዓመት አላቂ የፅህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የጥገና
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ መሳይ ፈይሳ እና በፍ/ባለዕዳ ሲትርስ ኢንተርናሽናል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬድዋ ፌደራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Light Fixture፣ Socket and Switch ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/EM/96 2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬድዋ ፌደራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Light fixture፣socket and
የዶዶላ ከተማ አስተዳደር ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ የግንባታ /ህንፃ/መሳሪያዎች እና ብረታ ብረት/የማኑፋክቸሬንግ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የልብስ ስፌት ዕቃዎችና ጨርቃ ጨርቅ፣ የስልጠና የእጅ ማስሪያ ዕቃዎችን /hand Tools/፣ የተለያዩ ቋሚና አላቂ የሥልጠና ዕቃዎች፣ የፀጉር ሥራ መሳሪያዎችና ዕቃዎች፣ አላቂና ቋሚ የጽ/መሣሪያዎችና የቢሮ ዕቃዎች እና የእንሰሳት ህክምና ሥልጠና ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕ/አርሲ የዶዶላ ከተማ አስተዳደር ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት
በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእህልና ቡና ንግድ ዘርፍ መጠኑ 1,774.53 ኩ/ል ምስር በአዳማ መጋዘን የሚገኝ ሲሆን በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች ብቻ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ምስር ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእህልና ቡና ንግድ ዘርፍ መጠኑ 1,774.53 ኩ/ል ምስር በአዳማ መጋዘን የሚገኝ
በአዲስ አበባ ቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር ቂሊንጦ ለስራ አገልግሎት የሚዉል እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር ቂሊንጦ ለስራ አገልግሎት የሚዉል ልዩ ልዩ የጥገና እቃዎችን ናስትሮ፣ ባለ 2.5 ኤሌክትሪክ
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ወንዶ ገነት ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለሴክተር ጽ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር ጽ/ቤቶች የጽህፈት መሣሪያ ዕቃዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ የኤለክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የጽዳት ዕቃዎች በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾች በአድስ ዘመን ጋዜጣ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መ/ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ወንዶ ገነት ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለሴክተር ጽ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር ጽ/ቤቶች የጽህፈት መሣሪያ