Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተጠቀሰዉን ንብረት ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቀ የተበዳሪው ስም
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት (G+4) ንብረት ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) CN/NCB/01/17 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የአውትሶርስ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ደንበኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ማሽነሪዎች (Dry Machine, Electric Hoist Machine, Spider lift Machine and Washing Machine) ማቅረብ የሚችሉ
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የአውትሶርስ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ደንበኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ማሽነሪዎች ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-2/2016 የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy fuel Oil በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy Fuel Oil በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለካፍቴረያ አገልገሎት ግዢ የወጣ የጨረታማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) ድርጅታችን ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በገጠርና በከተማ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ዜጎች የቁጠባ እና የብድር አገልግሎት በማቅረብ ህብረተሰቡን እያገለገለ ያለ ተቋም ነው፡፡
ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰራተኞቹ የካፍቴሪያ አገልገሎት ለመስጠት በዋና መ/ቤት የካፌ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Dire Dawa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Angle Iron
Invitation for Bid LOT 17 PROCUREMENT OF ANGLE IRON Lot Information Procurement Reference Number: DDU-NCB-G-0287-2016-PUR Object of Procurement: LOT 17
መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ለምርት አገልግሎት ጠቅላላ ከምንጠቀምበት 85,000 ሜትሪክ ቶን የታጠበ 105,000 ሜትሪክ ቶን ያልታጠበ የሀገር ውስጥ የድንጋይ ከሰል አቅራቢዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
መሰቦ ስሚንቶ ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማ ለምርት አገልግሎት የሚውል የሀገር ውስጥ ድንጋይ ከሰል አወዳድሮ ለመግዛት የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 51/2016 ክፍለ
Ministry of Agriculture Invites Eligible Bidders for the Procurement of ICT Material
Invitation to Bid PROCURMENT FOR ICT MATERIAL Procurement Reference No: MoA-ICB-G-0006-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ UPS APC Smart RT 20KVA RM 230V በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን UPS በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ተ.ቁ የእቃው አይነት መለኪያ ብዛት ዋጋ ከቫት
MSH Would Like to Engage a Competent Insurance Company that Provides the Following Services: Life and Medical Group Personal Accident (GPA) Insurance for its Employees, Property Insurance, and Pecuniary Insurance
Call for Insurance Services Providers (Life, GPA, Medical, Property Pecuniary Insurances) Management Sciences for Health (MSH) is a leading US-based
አኮስ ኢትዮጵያ በስሩ ያሉትን ያገለገሉ መኪናዎችንና ማሽኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አኮስ ኢትዮጵያ በስሩ ያሉትን ያገለገሉ መኪናዎችንና ማሽኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ማንኛውም ተጫራች ከዚህ በታች ያቀረቡትን
የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ለህትመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ወረቀቶችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- ግጨ002/2016 የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ለህትመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር
THE ISLAMIC RELIEF (IR) INVITES ELIGIBLE BIDDERS FOR RHE PROCUREMENT OF PROCESSED AND PACKED PULLET FEED FOR MULTI-YEAR NUTRITION RESPONSE PROJECT FOR DIRE WROEDA BORENA ZONE, OROMIA REGIONAL STATE, COMMUNITIES
INVITATION TO BID FOR PROCUREMENT OF PROCESSED AND PACKED PULLET FEED FOR MULTI-YEAR NUTRITION RESPONSE PROJECT FOR DIRE WROEDA BORENA
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ሀረርጌ ዞን የሚደጋ ቶላ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጅ እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የመኪና እና የሞተር ሳይክል እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ሀረርጌ ዞን የሚደጋ ቶላ ወረዳ ገንዘብ ፅ/ቤት በወረዳችን ለሚገኙ የመንግስት መስሪያ ቤቶች አላቂ የፅህፈት