Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስካለ ጎበዜ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ለማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 181301 በ24/2/2015 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት
ቡሉኮ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2016 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሶስት ተከታታይ የበጀት ዓመታት (የ2016፣ የ2017 እና የ2018) የውጭ ኦዲተርን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ውል በማስገባት ለማሠራት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ministry of Revenue Invites Eligible Bidders for the Procurement of Toolkit Material
Invitation to Bid Toolkit Material Procurement Reference No: MoR-NCB-G-0063-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code: 305000000
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን የጨፋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለሚገዛቸው የእስቴሽነሪ፣ ማቴሪያሎች፣ ፈርኒቸር፣ የፅዳት እቃ፣ የደንብ ልብስ፣ ኤልክትሮኒክስ፣ ግዥ ሕጋዊ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች ላይ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን የጨፋ ሮቢት ከተማ አስተዳደር ገንዘብ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት
የመራቢቾ ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎች ማህበር የማህበሩን ዓመታዊ ሂሣብ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመራቢቾ ት/ቤት የቀድሞ ተማሪዎች ማህበር የማህበሩን ዓመታዊ ሂሣብ በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል በዚሁ መሠረት ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ የታደሰ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ባዩሽ በላይነህ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ገነት በላይነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ፍ/ቤት
የጭነት መኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ዮሐንስ ገ/ማሪያም እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ቁምላቸው አብዲሳ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ
በሸገር ከተማ ገቢዎች የገላን ጉዳ ክ/ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ቤት ባለበት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በዕዳ የተያዘ ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ቤት የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት የገላን ጉዳ ክ/ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት የክ/ከተማ ግብር
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Firewall ASA5510 or Equivalent Cisco Catalyst 29601 481-LPD-L Switch-48 Ports Rack Mounted or Equivalent፣ Dell Power Server R930 or Equivalent፣ Scanner Epson DS-6500 DS-7500 Or Equivalent Desktop Computer Laptop Computer Photocopy Machine Medium Size Printer All-in-one Printer Copy Fax Scan Core Switch Catalyst 3560G፣ Cisco or Equivalent፣ Cisco Catalyst 4503E Switch-48port Rack-mountable or Equivalent፣ Cisco Air-Cap 37021-Air 3700AP Equivalent: APC or Equivalent DS-650/700 VA UPS እና Toshiba or Equivalent Wall Mounted Split Type Air Conditioner በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/97/2016) በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Firewall ASA5510 or Equivalent Cisco
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተዉ ንብረቶችን ማለትም አምፖል (fluorescent Light Passenger Elevator, Pre-engineered Steel Building, የህክምና እቃዎች፣ Empty Carton እና Printed and Laminated Rolls for Sun Chips እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተዉ ዕቃዎች ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያቁጥር ግ-13/2017 ጨረታ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩከ አዋጅ ቁጥር 859/2006 እና
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥነ-ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን የግዥ ንብረት አስተዳደር እና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ስር ለሚገኙ የሥራ ክፍሎች አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/አ/ስ/ምጸ/ሙ/ኮ/01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥነ–ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን የግዥ ንብረት አስተዳደር እና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት