Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተጠቀሰዉን ንብረት ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቀ የተበዳሪው ስም
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት (G+4) ንብረት ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) CN/NCB/01/17 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የአውትሶርስ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ደንበኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ማሽነሪዎች (Dry Machine, Electric Hoist Machine, Spider lift Machine and Washing Machine) ማቅረብ የሚችሉ
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የአውትሶርስ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ደንበኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ማሽነሪዎች ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-2/2016 የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy fuel Oil በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy Fuel Oil በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለካፍቴረያ አገልገሎት ግዢ የወጣ የጨረታማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) ድርጅታችን ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በገጠርና በከተማ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ዜጎች የቁጠባ እና የብድር አገልግሎት በማቅረብ ህብረተሰቡን እያገለገለ ያለ ተቋም ነው፡፡
ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰራተኞቹ የካፍቴሪያ አገልገሎት ለመስጠት በዋና መ/ቤት የካፌ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 ዓ.ም የሎቤድ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለማግኘት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያበድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ገልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-RE-LP/OT/12/SIG/2017 የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 ዓ.ም የሎቤድ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን
ሐረማያ ዩንቨርስቲ የተማሪዎች ምግብ ቤት መገልገያ እቃዎች ጥገና አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Procurement of የተማሪዎች ምግብ ቤት መገልገያ እቃዎች ጥገና አገልግሎት Procurement Reference No: HRU-NCB-C-0032-2017-BIDProcurement Category: Consultancy Services Market
በደ/ኢ/ክ መንግሥት የጋርዱላ ዞን ዲ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የጽሕፈት መሳሪያና አላቂ የቢሮ ዕቃ፣ ደንብ ልብስ፣ የእንስሳት መድኃኒትና መገልገያ መሳሪያ፣ የመኪና ጎማ፣ የዶዘር ማሽን ኪራይ፣ አስቤዛ ግዥ፣ ፈርኒቸር፣ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ቀበሌያት ለማጓጓዝ የመኪና ኪራያ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ክ መንግሥት የጋርዱላ ዞን ዲ/ወ/ፋ/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት፡- የጽሕፈት መሳሪያና አላቂ የቢሮ ዕቃ ደንብ ልብስ የእንስሳት
Federal Judicial Administration Council Secretariat Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service
Invitation to Bid Procurement Hotel Service in Addis Ababa City Procurement Reference No: FJACS-NCB-NC-0004-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:
Haramaya University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Household Materials
Invitation to Bid Procurement of Household Materials Procurement Reference No: HRU-NCB-G-0033-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
Haramaya University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Animal Feed
Invitation to Bid PROCUREMENT OF ANIMAL FEED Procurement Reference No: HRU-NCB-G-0030-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
Kotebe University of Education Invites Eligible Bidders for the Procurement of Food Supply
Invitation to Bid Lot 08: Procurement of Food Supply Procurement Reference No: KUE-NCB-G-0004-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
የኢትዮጵያ ፐልፕና ወረቀት አክስዮን ማህበር 400 ኩንታል የሚጭን በቁጥር አራት እና ከዚያ በላይ የሆነ ተሽከርካሪ ማቅረብ የሚችል የትራንስፖርት አገልግሎት ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ኢፐወአማ/03/2016 ድርጀታችን የኢትዮጵያ ፐልፕና ወረቀት አክስዮን ማህበር ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት መስፈርቶችን ለሚያሟሉ ህጋዊ ፍቃድ ላላቸው ድርጅቶች ማህበሮች እና
የደ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክ/መንግስት በካፋ ዞን ከጨና ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በየሴክተሩ በተለያዩ ምክንያቶች ተበላሽተው ቁመው ሳያገለግሉ የቆዩ ተሽከርካሪዎችንና የተለያዩ አገልግሎት የማይሰጡ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን መሸጥ ይፈልጋል
የተለያዩ ተሽከርካሪዎች ግልጽየጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-01/2017 የደ/ምዕ/ኢት/ሕ/ክ/መንግስት በካፋ ዞን ከጨና ወረዳ ፋይ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በየሴክተሩ በተለያዩ ምክንያቶች ተበላሽተው ቁመው ሳያገለግሉ የቆዩ ተሽከርካሪዎችንና የተለያዩ