Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፡ CCSE-Branch/008/2016 የጨረታ ቁጥር የጨረታው ሰነድ ሽያጭ የሚጀመርበት ቀን የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት CCSE-Branch/008/2016 ሐምሌ 15/2016 ሰዓት ሐምሌ 30/2016
በኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለአገልግሎት የማይጠቀምባቸውን የሸራመውጊያ ብረት፤ የብረት ፋይል ካብኔት ፤ ከተር ትልቁና ትንሹ ፤ የውሃ የብረት ታንከር ባለ 5,000 ሊትር ፤ በጣም ብዛት ያላቸው ብረታ ብረቶች ፤ የብረት አልጋዎች ፤ ላሜራዎች በኪሎ ግራም በግልጽ ጨረታ ሽያጭ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በቁርጥራጭ (SCRAP) መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በቁርጥራጭ (SCRAP) መልክ የሚወገዱ ተሽከርካሪዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች እና ንብረቶች (የተሽከርካሪ ጎማዎች ፣ ቸርኬዎች ፣ ባትሪዎች ፣ ፍላፖች ፣ ከነመዳሪዎች ፣ በርሜሎች) እና ሌሎችም ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ግዥ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ)የጨረታ ቁጥር-ኢ.ተ.ም.ድ/006/2016 የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computers በቁጥር 99 ፣ Lap Top በቁጥር 10 እንዲሁም Genuine Licensed Microsoft Office 2019
የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ Desk Top Computers ፣ Lap Top እንዲሁም Genuine Licensed Microsoft Office 2019 በጨረታ ሠነዱ ላይ በተዘረዘረው መስፈርት መሠረት ከሀገር ውስጥ ገበያ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን ማለትም፡- በድጋሚ የወጣ የፋርማሲ ኪራይ አገልግሎት፤ የባርና ሬስቶራንት ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርስቲ በ2016 በጀት አመት የተለያዩ የአገልግሎት ግዥዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት ያወጣውን የጥራት መስፈርት ቁጥር CES 40:2021 የሚያሟሉ አምራቾች እና አቅራቢዎች የባለ (0.20፣ 0.25፣ 0.32 እና 0.40) ጌጅ ቆርቆሮ ማምረቻ ግብዓት የሚሆን GI COIL ምርት በሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ለኢንዱስትሪ ግብዓት የሚሆን ምርት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 004/2017 ድርጅታችን የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኢንስቲትዩት ያወጣውን
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የጨረታ መክፈቻ ቀን ለማራዘም የወጣ ማስታወቂያ
የጨረታ መክፈቻ ቀን ለማራዘም የወጣ ማስታወቂያ የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት የጥቁር ዓባይ ትራንስፖርት ቢሮ ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት የውሃ ስራገት
Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Cement Rotary Kiln Burner System for 3rd Line
INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB) INVITATION TO BIDDERS TENDER NUMBER MCF/61/2024 1. Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidders
Habesha Cement S.C Would Like to Invite Qualified and Interested Bidders the Provide Engineering Consultancy Services for the Construction Supervision of the Construction General Store, Bag Store, and Fuel Station
NOTICE FOR INVITATION TO BID Bid reference number: HCSC/ECS/NCB/0001/2017 Project name: Engineering consultancy services for the construction supervision of the
በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ፣ የከንቲባ ጽ/ቤት የቢሮ ጥገና እንዲሁም የቦን ከተ/ፋይ/ጽ/ቤት ንብረት ቤት /Store/ ግንባታ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በሎት
Addis Ababa Water and Sewerage Authority (AAWSA) Invites Interested Bidders to Participate in the Tender for the Supply of Electrical Accessories for the Kality UASB Reactor (Waste Water Treatment Plant) And, Mechanical Accessories for the Kality UASB Reactor (Waste Water Treatment Plant)
INVITATION TO BID FOR INTERNATIONAL COMPETITIVE BID BID No. ICB/ GOV/AAWSA/G001/2024 Addis Ababa Water and Sewerage Authority (AAWSA) invites interested
መሊቅ የስልጤ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ ወራቤ ከተማ ከሚገኘው የዩኒየኑ ማዕከላዊ መጋዘን ለሰብል አብቃይ ወረዳ ጣቢያዎች በበልግና በመኸር የአፈር ማዳበሪያ ምጥን ዩሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት ማመላለሻ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 መሊቅ የስልጤ ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃላፊነቱ የተወሰነ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ ያገለገሉ የቤትና የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የእጅ መሳሪያዎች (Hand Tools) እና ሌሎች ያገለገሉ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ቲ-02/2017 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተለያዩ ያገለገሉ የቤትና የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የእጅ