Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ንጉሴ ረድዬ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ሀብተአብ ሳሙኤል መካከል ባለው የአፈጻጸም ከስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ ቱላ ክ/ከተማ ዳቶ ቀበሌ ውስጥ በይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ (ከረሜላና ማስቲካ)፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ አንድ SHACMAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ መሠረት ደበበ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሳሙኤል ከበደ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/181147 በ19/10/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ 191065 በ1/2/2015
የኮንዶሚኒየም ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጉምሩክ ኮሚሽን የተሸከርካሪ መጫኛ ክሬን አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1b5d1a00-5deb-4e14-93f3-7d5e49bc0b2b/open Lot Information
አምቦ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የኤሌትሪክ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/593d88c5-b623-43b4-a322-bbd7469103fd/open Lot Information
አምቦ ዩኒቨርሲቲ የሮቶ ማጠቢያ ማሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 09, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a4223727-fd7b-4a58-80c9-8dc39f424c8c/open Lot Information
በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን የተለያየ ዓይነት የምጥን ማዳበሪያ ፋብርካ ግብኣቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገበሬዎች ሕብረት ስራ ዩኒየን የተለያየ ዓይነት የምጥን ማዳበሪያ ፋብርካ ግብኣቶች በጨረታ
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ ሶፍትዌር፣ ስልጠና እና የአማካሪ አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር AMFI 08/2018 አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ ሶፍትዌር፣
The Embassy of India, Addis Ababa, Invites Bids for the Deployment of 16 Local Security Guards for its Chancery and Embassy Residence.
Ethiopian Herald (Mar 08, 2026) Notice Inviting Tender 1 Reference Number ADD/PERS/815/01/2026 2 Issuing Authority Head of
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ/ፍ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 05 እና 07 ለሚያሰራቸው የግንባታ ስራዎች በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 08/2018 በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ህ/ተ/በጎ/ፍ/ጽ/ቤት በተለያዩ ወረዳዎች 05 እና
The Amhara National Regional State Agriculture Bureau Invites Bids for the Construction of Three Small Scale Irrigation Projects
Ethiopian Herald (Mar 08, 2026) Invitation for Bids (IFB)Procurement Method: Open Competitive Bidding National (OCBN) 1. Amhara National Regional State
በአዲስ አበባ ከተማ አስተደዳር በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 02 ት/ጽ/ቤት የጋራ ጉሪ 2ኛ/ደ/ትቤት ለ2018 ዓ.ም አንደኛ ዙር የትምህርት ዘመን ለሥራ የሚያስፈልጉ እቃዎች ማለትም የትምህርት እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፤ የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ከተማ አስተደዳር በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 02 ት/ጽ/ቤት የጋራ ጉሪ 2ኛ/ደ/ትቤት