Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ ግዥ መለያ ቁጥር የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-2/009/2017 ) ባለስልጣን መ/ቤታችን የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ባለስልጣን መ/ቤቱ ለሚገለገልባቸው የተለያዩ Supply Installation, Configurations, and

አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ

ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን አዲስ አበባ ጀሞ አደባባይ ለሚገኘው ዋና መ/ቤት (የቀድሞው ኤክስፕረስ ሕንፃ) የአሁኑ OACF Building የኔትወርክ ዝርጋታ ከነ ሙሉ የዕቃ አቅርቦቱ

የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን አዲስ አበባ ጀሞ አደባባይ ለሚገኘው ዋና መ/ቤት (የቀድሞው ኤክስፕረስ ሕንፃ) የአሁኑ OACF Building የኔትወርክ ዝርጋታ ከነ ሙሉ የዕቃ አቅርቦቱ ጋር ለማሰራት የጨረታ ሰነድ ላይ ባለው የሥራ ዝርዝር እና ቅድመ ሁኔታዎች እንዲሁም የመመዘኛ መስፈርት (Evaluation Criteria) መሰረት፣ በዘርፉ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፀውን እቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሚወጡ የዕቃ/የአገልግሎት ግዥ ሎት

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የእሳት አደጋ መከላከያና ማጥፊያ ስሊንደሮች ሙሌት ግዥ፣ የተባይ፣ የአይጥ መከላከያና ማጥፊያ መድሀኒት ርጭት አቅርቦት ግዥ፣ የሀገር ባህል አረቄ አቅርቦት እና የታረደ የሐበሻ ዶሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ፣ ለሁለትኛ እና ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት1. የበቆሎ ሰብል ሽያጭ፣ ሎት2. ጤፍ ሰብል ሽያጭ፣ ሎት3. ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ፣

በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአሽናፊው የሚሽጡትን መሽጥ እና የሚገዙትን መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ለጄነሬተር ራዲያተር አገልግሎት የሚውል ኩላነት ውሃ ባለ 5 ሊትር በጀሪካን 50 ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid Lot-01 ለጄነሬተር ራዲያተር አገልግሎት የሚውል ኩላነት ውሃ ባለ 5 ሊትር በጀሪካን 50 Lot Information Procurement Reference Number:

የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የሻይና ቡና መስተንግዶ አገልግሎት ግብዓቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የሻይና ቡና መስተንግዶ አገልግሎት ግብዓቶች Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0809-2016-PUR Object of Procurement: የሻይና ቡና መስተንግዶ

Ministry of Agriculture Invites Eligible Bidders for the Procurement of 5kva Portable Diesel Generator

Invitation to Bid 5kva Portable Diesel Generator Procurement Reference No: MoA-NCB-G-0007-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ የመንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል ሰብ ቤዝ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥው መለያ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-1/002/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለተለያዩ የመንገድ ግንባታና ጥገና ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል ከታች የተጠቀሰውን

Ethiopian Coffee and Tea Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Spare Part

Invitation for Bid Purchase Requisition of Car Spare Part 0003/2017  Lot Information Procurement Reference Number: ECTA-NCB-G-0121-2016-PUR Object of Procurement: Purchase

በቂርቆስ ክ/ከ የእውቀት ፋና ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም. የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማስጠገን ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በቂርቆስ ክ/ከ የእውቀት ፋና ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም. የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ

Federal Government Buildings Construction Project Office Invites Eligible Bidders for the Procurement of Furniture Materials

Invitation to Bid Procurement of Furniture Materials Procurement Reference No: BCPO-NCB-G-0014-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የተለያዩ የቪዲዮ እና ፎቶግራፍ ቀረፃ አገልግሎት ከሚያቀርቡ ድርጅቶች ጋር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በኮንትራት ስምምነት ለሁለት(2) አመት መስራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፦ SSNT-T481 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የተለያዩ የቪዲዮ እና ፎቶግራፍ ቀረፃ አገልግሎት ከሚያቀርቡ ድርጅቶች ጋር በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

የቴፒ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 ዓ.ም በጀት አመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ የጽ/መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ ጎማ፣ የደንብ ልብስ፣ ጫማ፣ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች፣ የቢሮ እቃዎች እና ሌሎች ጨርቃ ጨርቆች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የቴፒ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2017 ዓ.ም በጀት አመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ የጽ/መሳሪያዎች፤ የጽዳት ዕቃዎች፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የተሽከርካሪ ጎማ፤