Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid Purchase Requisition of Construction Material (ድንጋይ (16ሜ.ኩ በቢያጆ) 9 ሲኖ (እያንዳንዱ ባለ 16 ሜ.ኩ.የሚይዝ AMU iuc program በድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0467-2016-PUR
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ት ፍሬወይኒ ከተማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ካሳዬ ከቸቶ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 70486 በ11/2/2012ዓ.ም እና መ/ቁ 96698
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣየጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ። 2016/17 ዓ.ም
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደ/ም/ኢት/ሕ/ክ/መ በካፋ ዞን የጨና ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ፕሮግራም ለጎታ ጡጋ ኦፍያ የተቀናጀ የአሳ እርባታ ፕሮጀክት ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሁለት (2) የጨረታ ማጣቀሻ ቁጥር -SWEPR-399600-CW-RFQ/የጎታ ጡጋ ኦፍያ የተቀናጀ የአሳ እርባታ ፕሮጀክት ግንባታ የጨና ወረዳ
የሸኖ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የጽሕፈት መሳሪያ እና ቋሚ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የተለያዩ የግንባታ እቃዎች እና የተለያዩ የቢሮ ቋሚ እቃዎች ወንበር፤ ጠረጴዛ እና የመሳሰሉትን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሸኖ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት አንደኛ ዙር ግዥ በሸኖ ከተማ ስር ላሉ ባለ በጀት መ/ቤቶች
ደርባ ሚድሮክ ሲሚንቶ ኃ/የተ/የግል ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ጎማዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ደርባ ሚድሮክ ሲሚንቶኃ/የተ/የግል ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ጎማዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም
የተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያና መላጊያ ማሽኖች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ታምራት ኢርኮ እና በፍ/ባለዕዳ ኢብራሂም አብደላ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ
Ethiopian Airlines Group/ETG Intends to Invite Interested and Qualified Bidders with Grade-1 General Water Works Contractor or Grade-1 General Contractors (GWWC-1/GC-1) for the Design & Construction of Air Side Landscaping Water Source and Development Works Project on Turn-Key Basis at Addis Ababa Bole International Airport
INVITATION TO BID Bid Announcement No.: SSNT-T482 1. Ethiopian Airlines Group/ETG intends to invite interested and qualified bidders with Grade-1
ሆራይዘን አዲስ ጎማ ማ/ኃ/የተ/የግ/ማህበር የብረት በርሜል፣ ያገለገሉ ብላደሮች፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች፣ የፈርነስ ፍሳሽ፣ ያገለገለ ዘይት፣ የተቆራረጡ ብረታ ብረቶች እና የተቆረጡ ጎማዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡
የልዩ ልዩ እቃዎች የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 ሆራይዘን አዲስ ጎማ ማ/ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በኢሉ አባቦር ዞን ዶረኒ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የህንፃ መሳሪያ/ የቴክኒክ እና ሙያ ማሰልጠኛ መሳሪያ፣ ፈርኒቸር፣ የደንብ ልብስ፣ የጭነት መኪና በኮንትራት ለማስጫን፣ የመኪናና የሞተር ጎማዎች ከነ ከነመዳሪ፣ ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢሉ አባቦር ዞን ዶረኒ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት በስሩ ላሉት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ፡ የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የህንፃ
Messebo Cement Factory PLC. (MCF PLC) Invites Eligible Bidders for the Supply of Walkie Talkie Radio
INVITATION FOR BID TENDER NO. MCF PLC 53/2016 Messebo Cement Factory PLC. (MCF PLC) invites eligible bidders for the supply
የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለባህልና ቱሪዝም መምሪያ የሙዚቃ መሣሪያ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- ወዞፋ/ግ/02/17 የወላይታ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት ለባህልና ቱሪዝም መምሪያ የሙዚቃ መሣሪያ ግዥ ለመፈፀም