Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር (EEP/ST/NCB/02/2017) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የሥራ ክፍሎች እና አካባቢዎች የጽዳት አገልግሎት ግዥን በዘርፉ ከተሰማሩ ፍቃድ ካላቸው እና የሥራ ልምድ ካላቸው ድርጅቶች
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የሥራ ክፍሎች እና አካባቢዎች የጽዳት አገልግሎት ግዥን በዘርፉ ከተሰማሩ ፍቃድ ካላቸው እና የሥራ ልምድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ ቦታ፣ቀንና ሰዓት ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የህንፃና የመጋዘን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ኤቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን ከዚህ ቀደም ነሐሴ 02 ቀን 2016 ዓ.ም ያገለገሉ የሞተር ሳይክችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የጨረታ
ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር አ.ገ.መ.ከ.ኤ 03/2017 የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለዋናው/መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል፦ የህትመት ስራ የአገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች
የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የህትመት ስራ የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ አመታዊ ውል መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የመኪና ማቆሚያ አስተዳደር ስርዓት /Parking Management System/ ግዥ እና የታረደ የፈረንጅ ዶሮ እና እንቁላል አቅርቦት ግዥ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ እቃ ግዥ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁጥር 2 መ/ግ/ከ/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁጥር 2 መ/ግ/ከ/ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት
የወራቤ ዩኒቨርሲቲ ለሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚውል አውቶቢስ መኪና ኪራይ እና የሃላፊ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ለወራቤ ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት የሚውል አውቶቢስ መኪና ኪራይ እና የሃላፊ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ Procurement Reference
በልደታ ክ/ከተማ ትም/ፅ/ቤት በወረዳ 10 ስር የሚገኘው የፍሬሕይወት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የሚፈልጓቸውን የትምህርት ቁሳቁሶችና ሌሎች ግብዓቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም በልደታ ክ/ከተማ ትም/ፅ/ቤት በወረዳ 10 ስር የሚገኘው የፍሬሕይወት ቁ.1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደ/ት/ቤት
የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፅ/ቤት በክፍለ ከተማው ሊያስገነባቸው የፈለገውን ግንባታዎች የአፈር ምርመራ ስራ ሃገር በቀል አማካሪዎችን አወዳድሮ በማዋዋል ለማሰራት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የአፈር ምርመራ የአማካሪ አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 002/2017 የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ፅ/ቤት በክፍለ ከተማው
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ እርማት
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ እርማት ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አማ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጳጉሜ 01 ቀን 2016 ዓ.ም በወጣው የሃራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የደራ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2016/2017 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ ምንጣፍ፣ መጋረጃ፣ አላቂ የጽህፈት መሳሪያዎችን እና የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የደራ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2016/2017 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ፣
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ለተለያዩ መንገድ ግንባታና ጥገና አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ ኬብል በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-2/017/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ለተለያዩ መንገድ ግንባታና ጥገና አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሪክ
Development Bank of Ethiopia Invites Interested and Potential Bidders for the Procurement of IT Training
Invitation for National Competitive Bid (NCB)Bid Ref. No. DBE/NCB/IT/TR/01/2024/2025 1. The Development Bank of Ethiopia invites interested and potential bidders