Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ መስከረም አስፋው ዱቤ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተሾመ አበበ ወ/ጊዮርጊስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 102612 05/5/2015 ዓ.ም

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር 01/2017 በድሬዳዋ አስተዳደር የኢትዮ–ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም ከተመደበለት በጀት ላይ የሚከተሉትን፡– በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ምድብ -01 የአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ

በድሬዳዋ አስተዳደር የኢትዮ-ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ የሥልጠና ዕቃዎች ግዢ፣ የኮንስትራክሽን የሥልጠና ዕቃዎች ግዢ፣ የኤሌክትሪካል ኤሌክትሮኒክስ የሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የሆቴልና ቱሪዝም ሥልጠና ዕቃዎች ግዢ፣ የኢንፎርሜሽን ኮምኒኬሽን የሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የማኑፋክቸሪንግ ሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የሰርቬይንግ የሥልጠና ዕቃዎች ግዥ፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች ግዢ እና ሴፍቲ ማቴሪያል ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Invitation for Bid LOT405 Purchase Requisition Of ምጥን በርበሬ በቅመም የተዘጋጀ ጨው ያልበዛበት ጥሩ ቀለም ያለው 1ኛ ደረጃ የሆነ ባዕድ ነገር የሌለው ብዛት 8.5 ኩንታል ድጋሚ የወጣ (2nd time) ፡፡

ወልቅጤ ዮኒቨርስቲ ምጥን በርበሬ በቅመም የተዘጋጀ ጨው ያልበዛበት ጥሩ ቀለም ያለው 1ኛ ደረጃ የሆነ ባዕድ ነገር የሌለው ብዛት 8.5 ኩንታል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid Procurement of Food Supply Procurement Reference No: WDU-NCB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code: 104000000 Title: Food supplies Lot Information  Object of Procurement:

Woldiya University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Food Supply

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Addis Ababa Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of GPS (Global Positioning System)

Invitation for Bid GPS (Global Positioning System) Lot Information Procurement Reference Number: AASTU-NCB-G-0047-2017-PUR Object of Procurement: GPS (Global Positioning System)

Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of DC Welding Machine

INTERNATIONAL COMPETETIVE BIDDING (ICB) INVITATION TO BIDDERS TENDER NUMBER MCF/50/2024 Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidders to

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የተለያዩ የመፀዳጃ ቤት እና የቧንቧ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አአከመባግብዓት/ቡ-1/016/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የተለያዩ የመፀዳጃ ቤት እና የቧንቧ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለመስሪያ ቤቱ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን

ሂጅራ ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሂጅራ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባለበት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በደ/ ኢ/ሕ/ክ/መንግስት በጌዴኦ ዞን የዲላ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽህፈት መሳሪያ፣ ሞተር ሳይክል፣ የደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና በአካባቢ ማቴሪያል የሚሰሩ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደ/ኢ/ሕ/ክ/መንግስት በጌዴኦ ዞን የዲላ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቋሚና አላቂ

The Oromia Water and Energy Bureau Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Procurement of Civil Works Construction with the Installation of Pipes & Fittings of the Melka Butta Rural Water Supply Project in Goro Woreda of Bale Zone

Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidders to Supply PCS 7 UPGrade

INTERNATIONAL COMPETETIVE BIDDING (ICB) INVITATION TO BIDDERS TENDER NUMBER MCF/51/2024 Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidders to

በሲዳማ ብ/ክ/መ/ሴቶችና ወጣቶች ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር እና እስቴሽነር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏  የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም. የሲዳማ ክ/ሴ ወ/ ማ/ጉ/ ቢሮ ከዚህ በታች የተገለፁ ዕቃዎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተ.ቁ