Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎችን ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም ንብረቶችን የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፤
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም ንብረቶች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፤ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ምስ/አዘ 21/2016 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ፡-ኢፕድ 002/2017 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት አዳዲስ የሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት፡- በዘመኑ የታደሰ አግባብነትያለው የንግድ ስራ
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት አዳዲስ የሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ በባ/ሕአዳ/ሐራጅ/032/2016 ቡና ባንከ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ
ቡና ባንከ አ.ማ. የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለመማር ማስተማር ስራ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 04/2017 የእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለመማር ማስተማር ስራ አገልግሎት የሚውሉ ሎት 01 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ ፤
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚዳ ወረሞ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሚዳ ወረሞ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የአዲስ አበባ ሪጅን ጽ/ቤት የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች፣ ደንብ ልብስ፣ ልብስ ስፌት፣ መኪና ሰርቪስ የሚያደርግ ጋራጅ፣ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የአዲስ አበባ ሪጅን ጽ/ቤት የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች፣ ደንብ ልብስ፣ ልብስ ስፌት፣ መኪና
Ministry of Revenue Invites to Eligible Bidders to Procure Battery for Laptop
Invitation for Bid Battery For Laptop Procurement Reference Number: mnree-NCB-G-0016-2017-PUR Object of Procurement: Battery For Laptop Description: Battery For Laptop
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የሞጆ ሎጅስቲክስ ማዕከል የሴፍቲ አልባሳት እና የደንብ አልባሳት ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ መለያ ቁጥር ESLSE/P&T/REQ/2024/35067 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ የሞጆ ሎጅስቲክስ ማዕከል ለ2017 በጀት አመት ለሰራተኞች የሚውሉ የተለያዩ የሴፍቲና የደንብ አልባሳትን
ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወተት ምርት ማቀነባበሪያ ማሽነሪዎች ከነዚህም ውስጥ ወተት መቀበያ፤ ማጠራቀሚያ፣ ፓስቸራይዝ ማድረጊያና ማሸጊያ፣ ቅቤ፣ እርጎ፣ አይብ ምርት ማምረቻ ማሽነሪዎች እንዲሁም ሌሎች መሳሪያዎች (የወተት ማጠራቀሚያ አልሚኒየም ካን፣ ፕላስቲክ፣ ካራት) ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል/ያከራያል
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ደቡብ ምዕራብ አዲስ አበባ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሥርዓት የወተት ምርት ማቀነባበሪያ ስራ የሚውሉ የተለያዩ ማሽነሪዎችን
Baankiin Daldala Itoophiyaa Bu’uura Labsii Lakk.97/90 Fi 216/92tti Aangoo Kennameefiin Qabeenyaa Qaboo Armaan Gaditti Caqasame Caal-baasiin Gurguruu Barbaada
Shawaa Beeksisa Caalbaasii Baankiin Daldala Itoophiyaa bu’uura labsii lakk.97/90 fi 216/92tti aangoo kennameefiin qabeenyaa qaboo armaan gaditti caqasame caal-baasiin gurguruu
Beeksisaa Caalbaasii Ifaa Bittaaa Daakuu Nyaata Barataa Fi Zeeytaa Nyaataa
Beeksisa Beeksisaa caalbaasii ifaa bittaaa Daakuu Nyaata barataa fi Zeeytaa Nyaataa Bulchiinsa Mootummaa Naannoo Oromiyaatti Waajjirri Maallaqaa Godina Baalee Bahaa
Baankiin Siinqee W.A Mana Jireenyaa, Mana Daldala & Tiraaktara Caalbaasiin Gurguruu Barbaada
Iluu Abbaa Boor Beeksisa Caalbaasii Lakk.BS/KTS/Caalbaasii/002/2017 Baankiin Siinqee W.A bu’ura Aangoo Labsii 97/1990, 216/1992 (akka Fooyya’eetti) fi 1147/2011 tiin