Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0027/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪው ስም አበዳሪው
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-04/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for the items listed hereunder. LOT-1 S.N Description
Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Different Materials
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪውስም የንብረት አስያዥስም
ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 029/2016 ዓ.ም ድርጅታችን Compressor Type Oil Injector rotary screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች:- የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው
ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ Compressor Type Oil Injector Rotary Screw ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ Excavator ማሽነሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን ማሽነሪ በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ ተ/ቁ የማሽኑ አይነት መለኪያ ሞዴል
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ሻምበል በሪሁን አወቀ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስናቀች ጅሩ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት
በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ የአፈ/ከሳሽ ወ/ሮ ዘርቱ ጨመሳ እና የአፈ/ተከሳሽ ተመስገን ቶንጃ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ መነሻ የሆነው በአ/ም ተከሳሽ ስም ተመዝግቦ
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ አስታጥቄ ሰይፉ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ጥሩወርቅ አገኝሁ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት LAMINATED MATERIAL ALUMINUM FOIL PLASTIC (CHIPS PACKING BAG): FULL HALF-CUT WITH ENGINE: SOCCER TABLE: BABY CRIB BED: PRINTED CAP AND MEN T-SHIRT PRINTED: PLYWOOD BOTH SIDE LAMINATED: MEN UPPER BODY HALF MANNEQUIN: CERAMIC PLATE BROWN REFLECTIVE GLASS PVC INSULATION RAW MATERIAL: PVC SKIRTING: PLASTIC ZIP ፡ IRON CLAMP እና የተለያዩ የመገልገያ ዕቃዎች እቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተው ዕቃዎች ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግ_05/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች በጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 859/2006
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኛው የምዕራፍ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ምዕራፍ/አ/2ኛ/ደ/ት 01/2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ት/ጽ/ቤት ስር የሚገኛው የምዕራፍ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የዶሮ መኖ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid ሎት004- የዶሮ መኖ ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: BU-NCB-G-0177-2016-PUR Object of Procurement: ሎት004- የዶሮ መኖ ግዥ
ኩንኬኛ ሁለገብ የገበያ ማዕከል ግንባታ አ.ማ. የማህበሩን የ1 ዓመት ሂሳብ በውጪ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ኩንኬኛ ሁለገብ የገበያ ማዕከል ግንባታ አማ. የማህበሩን የ1 ዓመት ሂሳብ በውጪ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሰረት
The Water Works Corporation (WWC) Hereby Invites Qualified and Eligible Suppliers to Provide an Offer for the Supply of Spare Parts for Rigs and Compressors, Mud Pumps & Electrical Parts
Invitation for International Competitive Bidding (ICB) Tender No. WWC-ICB 01/2024 The Water Works Corporation (WWC) hereby invites qualified and eligible