Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/031/2016 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/   ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት

ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት G+3፣ የድርጅት የሚያገለግል ቤት G+1፣ ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ እና መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚንየም) 6ኛ ፎቅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ግልጽና የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን ነሃሴ 10/2016 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን

አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፤ አልባሳት፤ ኮስሞቲክስ፤ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፤ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፤ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብደር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት

ኦሮሚያ ባንክ መኖሪያ ቤት እና የንግድ ህንፃ (G+4) ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውንና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመስከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ደፈልጋል። በመሆኑም

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሆቴል አገልግሎት የሚውል በግንባታ ላይ ያለ ጅምር ህንፃ እና ለንግድ አገልግሎት የሚውል ግንባታ ላይ የሚገኝ ጅምር ህንፃ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ደፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የወልዲያ ሪጅን ጽ/ቤት የኮምፒውተር ወረቀትና አላቂ የቢሮ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/ ወል/ሪጂ/ግ/ጨ/0001/2017 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የወልዲያ ሪጅን ጽ/ቤት ከዚህ በታች አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ትራክተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ትራክተር በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የሩዝ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid Lot:- 080 ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የሩዝ ግዥ Procurement Reference No: WKU-NCB-G-0034-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement

Hibret Bank Would Like to Invite Interested & Eligible Vendors to Bid for the Supply of the Promotional Gift Materials

Invitation to Bid Bid No. HB/011/2024 Hibret Bank would like to invite interested & eligible venders to bid for the

ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ-ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ ለምርት ማሸጊያ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ማሸጊያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-APPF/02/17 ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ–ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ ለምርት ማሸጊያ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ

Hibret Bank Would Like to Invite Interested Vendors to Bid for the Supply of Storage Array and VM Servers

INVITATION TO BID Bid No. HB/012/2024 Hibret Bank would like to invite interested venders to bid for the supply of

በደቡብ ኢትዮጵያ ክ/መ በወላይታ ዞን የዳሞት ፑላሳ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች የዓመታዊ አላቂ የጽ/መሣሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢትዮጵያ ክ/መ በወላይታ ዞን የዳሞት ፑላሳ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች የዓመታዊ አላቂ

በሀገር መከላከያ ሚ/ር የምስራቅ ዕዝ ሜንቴናንስ መምሪያ ለ2017 በጀት ዓመት ለዕዙ አገልግሎት የሚውሉ የቀላል እና ከባድ ተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የጀኔሬተር እና የዳቦ ማሽን መለዋወጫ ዕቃዎች፣ የወታደራዊ ተሽከርካሪ አላቂ መሥሪያ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የምስራቅ ዕዝ ሜንቴናንስ መምሪያ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁፕር 01/2017 ዓ.ም በሀገር መከላከያ ሚ/ር የምስራቅ ዕዝ ሜንቴናንስ መምሪያ ለ2017 በጀት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተዉ ንብረቶችን ማለትም CERAMIC GLAZED TILE & WATER HOSE BLOW MOLDING MACHINE WITH ACCESSORIES፤ የኤሌትሪካል ዕቃዎች፤ ኬሚካል እና የፈርኒቸር እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የግልጽ እና የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በገቢዎች ሚኒስቴር ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተዉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ግ-15/2017  ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኢትዮጵያ