Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የንግድ ቤት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አ/አ/ከ/አስ/ቤ/ስ/ኮ/ምዕራብ/ቅ/ጽ/ቤት 02/2016 መ/ቤታችን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ሆኖ በተለያዩ መስመሮች የሚገኙትን ሠራተኞች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ሆኖ በተለያዩ መስመሮች የሚገኙትን ሠራተኞች ጠዋት እና ማታ ሙሉ ወጪውን ሸፍኖ አቃቂ ቃሊቲ ከሚገኘው ጽ/ቤታችን ከሰኞ እስከ አርብ ሙሉ ቀን እና ቅዳሜ ግማሽ ቀን የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ 9 ሚኒባስ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ እያንዳንዳቸው የመጫን አቅም 12 ሰው የሆኑ ታክሲዎች እና 1 የቀን ውሎ ሚኒባስ የኪራይ አገልግሎት ግዥ የሚሰጥ የግዥ መለያ ቁጥር ፕሮ/ምዕራብ 02/2016፣ የመኪና መለዋወጫ Rare Hand Braker Cable፣ Axle Seal፣ Shock Absorber Bushing (rear) ለኒሳን መኪና ፕሮ/03/2016፣ የሰራተኞች መታወቂያ፣ የደረት ባጅ እና የጠረጴዛ መገለጫ፤ አቅጣጫ ጠቋሚ ፕሮ/04/2016 እና የኮፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች ጥገና ፕሮ/05/2016 በግልጽ ጨረታ የሀገር ውስጥ ተጫራቾችን አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥዎችን መፈፀም ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት ከቻይልድፈንድ ጋር በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉ 2000 ለሚሆኑ ልጆች ለ2017 የትምህርት ዘመን ደብተር አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተቀመጠውን መስፈርቶች

ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት ከቻይልድፈንድ ጋር በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉ 2000 ለሚሆኑ ልጆች ለ2017 የትምህርት ዘመን ደብተር አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሃረጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሃራጅ ቁጥር 01/2016 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር heavey Fuel Oil በሃራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ከዚህ

የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavey Fuel Oil በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ያገለገሉ መኪኖችን መሸጥ ይፈልጋል

የሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መስያ ቁጥር AAM 03/2017 የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ያገለገሉ መኪኖችን መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ

የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ኢ/ል/ጽ/ቤት ለሚ/አ/ከ/ዋና ማዘጋጃ ቤት የቴራዞ ንጣፍ እና ግንባታ ስራ ለማሰራት ለደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ GC ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይ/ል/ጽ/ቤት ለሚ/አ/ከ/ዋና ማዘጋጃ ቤት የቴራዞ ንጣፍ እና ግንባታ ስራ ለማሰራት ለደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ GC

Benishangul Gumuz National Regional State, Bureau of Agriculture Invites Sealed Bids from Eligible Bidders (Contractors) for Construction of Small Scale Irrigation Projects Located in Wombera Wordas Hambifeta Keble of the Region

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን መምሪያ የአርጡማ ፉርሲ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት በሴፍትኔት ካፒታል በጀት የፋብሪካ ውጤቶችን የግንባታ እቃዎች፣ ፖለቲን ተብ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን መምሪያ የአርጡማ ፉርሲ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በ2017 በጀት

አሶሳ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም ለመደበኛ እና አጫጭር ስልጠና ለሰልጣኞች የቀለብ አገልግሎት የሚውል የእህል እና ጥራጥሬ፣ ምግብ ማጣፈጫ (ባልትና ውጤቶቸ)፣ አትክልትና ፍራፍሬ፣ማገዶ እንጨት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አሶሳ ግ/ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ በ2017 ዓ.ም ለመደበኛ እና አጫጭር ስልጠና ለሰልጣኞች የቀለብ አገልግሎት የሚውል ሎት 1. የእህል እና ጥራጥሬ፣ ሎት

የመከላከያ ሚኒስቴር ቋሚ መገልገያ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid Lot-15 TOOLS (ቋሚ መገልገያ ዕቃዎች) Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0095-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

The Ministry of Innovation and Technology (MINT) Invites Eligible Bidders to Senior Software Engineers for EthERNet (Five in Total) For the Ethiopian Educational and Research Network (EthERNet)

REQUEST OF EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES-INDIVIDUAL SELECTION) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: Eastern Africa Regional

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የዋናው ኦዲተር መ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ለቢሮው አገልግሎት የሚውል ላፕቶፕ ኮምፒዩተር እንደሁም የተለያዩ የቢሮ ፈርኒቸሮችን ግዥ ለመፈጸም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017 የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የዋናው ኦዲተር መ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ለቢሮው አገልግሎት

The Ministry of Water and Energy Now Invites Eligible Consultancy Services (Individual Consultant (IC) Gender Specialists for Water Supply PIT

REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES INDIVIDUAL NATIONAL) FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA HORN OF AFRICA GROUND WATER FOR