Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Invitation for Bid Lot:- 007 Purchase Requisition of Car Rent for Butajira Campus (ለ2ኛ ጊዜ).. Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0448-2016-PUR Object of Procurement: Lot:- 007 Purchase Requisition of Car
Wolkite University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Rent
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር
ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ይሸጣል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪው ስም
ኦሮሚያ ባንክ የመኖሪያ ቤት እና የመኪና ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Amanuel Mental Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Medical Equipment
Invitation to Bid Procurement of Medical Equipment 03 Procurement Reference No: AMSH-NCB-G-0032-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
የባሕር ዳር ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለሀገር ውስጥ እና ለኤክስፖርት ምርት አገልግሎት የሚውል 35,000 /ሠላሳ አምስት ሺ/ ኩንታል የተዳመጠ ጥጥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የባሕር ዳር ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለሀገር ውስጥ እና ለኤክስፖርት ምርት አገልግሎት የሚውል 35,000 /ሠላሳ አምስት ሺ/ ኩንታል
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቢሮ ጽዳት አገልግሎት ግዥ አውትሶርስ፣ የተሽከርካሪ ጥገና/ሰርቪስ(ቢሮው ያሉት የተለያዩ ሞዴል መኪናዎችን/ቶዮታ፤ ኒሳን፤ ማዝዳ፣ ጄሊ፤ ሊፋን፤ ቢሾፍቱ፤ ፋዎ እና ሊንግፋን/ ለማስጠገን እና የሰርቪስ ጊዜያቸው ሲደርስ ሰርቪስ ለማድረግና ጥገና አገልግሎት፣ የሜትር ታክሲ አገልግሎት/RIDE/፣ ክሬን ኪራይ/በኪሎ ሜትር (የተበላሹ መኪናዎችን አንስቶ ወደ ጋራዥ የሚወስድ) እና የአውቶቢስ ኪራይ አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር፡ 003/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የሚከተለውን አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት
ጎንደር ዩኒቨርስቲ የደንብ ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት 002 -የደንብ ልብስ ግዥ Procurement Reference No: UoG-NCB-G-0048-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
አዲሲቷ ኢትዮጵያ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ስራ ማህበር የተለያዩ ለቢሮ የሚያስፈልጉ ኤሌክትሮኒክስ፣ Motor Cycle እና Metal File Cabinet ዕቃዎችን በጨረታ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ አዲሲቷ ኢትዮጵያ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/የህ/ስራ ማህበር የተለያዩ ለቢሮ የሚያስፈልጉ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በጨረታ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም የሚገዙት እቃዎች
Afar Pastoralist Development Association APDA Invitation is Extended to All Interested PHP to Submit Their Expressions of Interest for Mentoring and Coaching Services Provided by APDA from January 01, 2025 to April 30, 2027
Call for Expressions of Interest (Eol): For Mentoring and Coaching Service by Local Humanitarian Partners (LHPs) Afar Pastoralist Development Association
በደጀን ከተማ ዳሸን ሲሚንቶ ፋብሪካ ቅጥር ጊቢ ያገለገሉ ጎማዎችና በርሜሎች እንዲሁም ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ሠነድ የጨረታ ቁጥር ዳሲፋ/ስአ/047/17 በደጀን ከተማ ዳሸን ሲሚንቶ ፋብሪካ ቅጥር ጊቢ ያገለገሉ ጎማዎችና በርሜሎች
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የአንጎለላና ጠራ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ልዩ ልዩ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ ትናንሽ ቋሚ የጽህፈት ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የህትመት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስና ጫማዎች፣ ልዩ ልዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና እና ቋሚ የፈርኒቸር እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የአንጎለላና ጠራ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል
Naannoo Oromiyaatti Wajjirri Maallaqaa Godina Harargee Lixaa Waajjira Daandiiwwaniifi Loojistiksii Godina Harargee Lixaatiin Dorgomtoota Gahumsa Qaban Piroojektii Riqoota Gara Garaa Godina Keenya Keessatti Argamu Akkaataa Gabatee Armaan Gadii Keessatti Taa’een Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisuu Barbaada
Beeksisa Caalbaasii Lakk.Caalbaasi 6/2017 Naannoo Oromiyaatti Wajjirri Maallaqaa Godina Harargee Lixaa Waajjira Daandiiwwaniifi Loojistiksii Godina Harargee Lixaatiin dorgomtoota gahumsa qaban