Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈ/ከሳሽ አቶ ንጉሴ ረድዬ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ሀብተአብ ሳሙኤል መካከል ባለው የአፈጻጸም ከስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ ቱላ ክ/ከተማ ዳቶ ቀበሌ ውስጥ በይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 02/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ (ከረሜላና ማስቲካ)፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ አንድ SHACMAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ መሠረት ደበበ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሳሙኤል ከበደ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/181147 በ19/10/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ 191065 በ1/2/2015

የኮንዶሚኒየም ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ግልጽ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ሐምሌ. 24/2016 ዓ.ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን

የአዋሽ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ጫማዎች ፣ አልባሳት ፣ ኮስሞቲክስ ፣ የመኪና መለዋወጫ ፣ ኤሌክትሮኒክስ ፣ የሞባይል ቀፎ ፣ ቆሮዎችና አከሰሰሪዎች ፣ የጃምቦ ጠርሙስ ፣ ምግብ ነክ ፣ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

እድል ቂርቆስ የመ/ቤ/ህ/ስ/ማ ከ78% በላይ ግንባታቸው የተጠናቀቁ ግራውንድ ወለል ላይ የሚገኙ ባለ 3 (123.1 ካሬ)፤ ባለ 2 (95.7 ካሬ) መኝታ እና ስቱዲዮ (24.2 ካሬ) ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ ከፍተኛ ክፍያ ያቀረቡ ተጫራቾችን ለተጨማሪ የማህበሩ አባልነት መመልመል ይፈልጋል

ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማህበራችን እድል ቂርቆስ የመ/ቤ/ህ/ስ/ማ የመኖሪያ አፓርታማ እያሰራ መሆኑ ይታወቃል። ይህ የመኖሪያ አፓርታማ ከአያት አደባባይ ወደ አራብሳ

The GIZ Country Office is Looking for Customs Clearance, Freight Forwarding & Logistics Service Firms Who Are Eligible to Participate in this Call for Expression Of interest, Are Herewith Requested to Submit Their Documents for “Customs Clearance, Freight Forwarding & Logistics Service.”

Washington Healthcare PLC Invites Interested and Competent Contractors of Grade WWC-4/GC-4 & Above with Proven Capabilities and Demonstrated Performance in Similar Requirements to Undertake the Procurement of ‘‘WATER SUPPLY WELLS DRILLING & COMMISSIONING FOR BOLE – RWANDA & BOLE-BULBULA BRANCHES’’

Oromia Water & Energy Bureau (OWEB) Has Secured a Budget for the Procurement of Maintenance Services for ‘Submersible & Surface Pump, Cable, Switchboard/Panelboard’ for One Budget Year (2017 E.C)

የዕለት ደራሽ የዕርዳታ ትራንስፖርት ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ መጠን ያላቸው የከባድ፣ የሰርቪስ እና የቀላል ተሽከርካሪዎች ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ስለሚፈልግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

የተለያዩ መጠን ያላቸው የከባድ፣የሰርቪስ እና የቀላል ተሽከርካሪዎች ጎማዎች ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መመሪያ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ዕ/ደ/ዕ/ት/ድ/ቅ/007/17 ድርጅታችን በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ መጠን

በኮ/ቀ/ክ/ከ/ በወረዳ 07 ስር የሚገኘው ቤተል አንደኛና መካከለኛ ት/ቤት የተለያዩ ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ስራዎችን ማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም በኮ/ቀ/ክ/ከ/ በወረዳ 07 ስር የሚገኘው ቤተል አንደኛና መካከለኛ ት/ቤት የተለያዩ ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች

Fikir Ethiopian National Association on Intellectual Disabilities (FENAID) Wishes to Contract a Consultant (the “Consultant”) to Conduct a Benchmarking Exercise to Provide a Recommendation for the Salary, Benefits, and Remuneration Structure Aligned to the Current Market Pay

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ አይነት ባለ 50,000 ሊትር ነዳጅ ታንከር በመሬት አስፈላጊ ማቴሪያሎችን አሟልቶ የመቅበር ስራውን ጨርሶ ማስረከብ የሚችል፤ የፅ/መሳሪያ እና የፅዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የዕቃ ግዥ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ አይነት ባለ 50,000 ሊትር ነዳጅ ታንከር

Ethiopian Meteorology Institute Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of 100 Automatic Weather Station (AWS) for the Effective Monitoring of Flash Floods over the Basin

Specific Procurement Notice Request for Bids, Goods(Two-Envelope Bidding Process) Name of Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: