Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጠ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች የበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጫረታ አወዳድር በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪዎች የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ደ.ቁጥር FTA/00641/24 ድርጅታችን ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድ ማሰራት ይፈልጋል። የታደሰ የ2016 ዓ.ም ንግድ

ፊዩቸር ታለንት አካዳሚ ወሎ ሰፈር በማገኘው ዋናው ግቢ የተማሪዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የደህንነት ካሜራ በዘርፋ ከተሰማሩ ድርጅቶች መካከል አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለ አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የንግድ ቤት እና የመኖሪያ ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏) አወዳድሮ ይሸጣል። ተራ ቁጥር

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአብክመ ሰ/ሽዋ ዞን የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ እንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ፅ/ቤት ለእንስሳት ጤና አገልግሎት የሚውሉየተለያዩ የእንስሳት መድሀኒቶች እና የህክምና መሳሪያዎችን ለመግዛት ተጫራቾችን አወዳድ ሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 በአብክመ ሰ/ሽዋ ዞን የመንዝ ጌራ ምድር ወረዳ እንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ፅ/ቤት ለእንስሳት ጤና

በአራዳ በክ/ከተማ የዳግማዊ ምኒልክ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃዎች እና አላቂ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 በአራዳ በክ/ከተማ የዳግማዊ ምኒልክ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ቋሚ ዕቃዎች

የገላን ጉራ ቅድመ መጀመሪያ እና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃ፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 002/2017 የገላን ጉራ ቅድመ መጀመሪያ እና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2017 ዓ.ም አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ

በሸገር ከተማ አስተዳደር የሲዳ አዋሽ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለሰክቴር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (ቋሚ ዕቃዎች) እና የደንብ ልብሶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሸገር ከተማ አስተዳደር የሲዳ አዋሽ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የበጀት ዓመት ለሰክቴር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ: የጽሕፈት መሳሪያ

የጥበብ በቀጨኔ ጤና ጣቢያ አላቂ የፅህፈት እቃዎች፣ አላቂ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብና ስራ አልባሳት፣ የተለያዩ የህትመት አይነቶች፣ ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሪክና ህንጻ መሳሪያዎች፣ ቋሚ ፈርኒቸር እቃዎችና ላውንደሪ ማሽን እና የሰው መድሃኒትና የህክምና መገልገያዎችንና የላብራቶሪ ሪኤጀንቶችን የስፌት አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል

በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ በ2017 በጀት ዓመት ለተማሪዎች ምግብ ጥሬ ዕቃ የሚሆን፤ ጥቅል ጎመን፣ ሩዝ፣ ምስር ክክ፣ አተር ክከ፣ ድፍን ምስር፣ ሽሮ፣ ድንች እና ቲማቲም ድልህ፣ ለግቢው ሠራተኞች የትራንስፖርት አገ/ት የሚሰጥ 64 ሰው የሚጭን መርቸድስ መኪና 2018 እና ከዛ በላይ ሞዴል መኪና ኪራይ፣ ለኃላፊዎች የትራንስፖርት አገ/ት የሚሰጥ 15 ሰው የሚጭን ሀይሩፍ መኪና 2016 እና ከዛ በላይ ሞዴል መኪና ኪራይ፣ ለስራ ክፍል ኃላፊዎች የትራንስፖርት አገ/ት የሚሰጥ ፒካፕ ባለ ሁለት ጋቢና መኪና 2017 እና ከዛ በላይ ሞዴል መኪና ኪራይ፣ እና የጭነት አገ/ት የሚሰጥ አይሱዙ 2016 እና ከዛ በላይ ሞዴል መኪና ኪራይ፣የሆቴል መስተንግዶ አገ/ት እና የሃይላንድ ግማሽ ሊትር ውሃ እና ለስላሳ መጠጦች ግዥ በሀገር አቀፍ ጨረታ አሳውጆ ህጋዊ ከሆኑ ነጋዴዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ዱ/ካ/03456/2017 በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ዱራሜ ካምፓስ በ2017 በጀት ዓመት ሎት-3 ለተማሪዎች ምግብ ጥሬ ዕቃ

በለሚ ኩራ ከ ከተማ የመሪ ህዳሴ የቅድመ አንደኛ እና አንደኛና መካከለኛ/ደ/ት/ቤት ለ2017ዓ.ም በጀት ዓመት የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያ ኮምፒዩተርና የኮምፒዩተር እቃዎች ቋሚ የቢሮ እቃዎች የህክምና እቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ት ኤልሳቤት ስብሃት እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዘነበች ክፍሉ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የከፍተኛ ፍ/ቤት

3 ክፍል ቤቶች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ እናት ሀገሬ እና የፍ ባለዕዳ አቶ ፋሲካ ወ/ስላሴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ