Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ወጋገን ባንክ አ.ማለ2ኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፡ ወጋገን 010/2016 ወጋገን ባንክ አማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ከዚህ በታች የቀረቡትን የመያዣ ንብረቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ
ወጋገን ባንክ አ.ማ መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች የበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሸሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ደረቅ ጭነት(ፒክአፕ)፣ ባጃጅ፣ ትራክተር በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ ሎት 2 የጽዳት እቃዎች ሎት 3
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሞተር ሳይክል፣ ጀነሬተር፣ ከውጭ ሃገር የሚገቡ ፈርኒቸር፣ በአካባቢ ማቴሪያል ሆኖ በዘመናዊ ማሽን የሚሰሩ ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ኤፍሬም ፋንታሁን እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ቀለሟ ፋንታሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 50181 በ4/1/2006 ዓ.ም እና በመ/ቁ 184518
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የፈለገ ብርሃን የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳደሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2017 ዓ.ም. በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 የፈለገ ብርሃን የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት በመደበኛ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ አስቴር አወቀ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ዮሴፍ አወቀ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ግርማ አንበርብር እና በፍ/ባለዕዳ እነ ጌትነት አንበርብር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ
በሰሜን ወሎ ዞን የአንጎት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በመደበኛ በጀት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 01/2017 በሰሜን ወሎ ዞን የአንጎት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ ቤቶች
በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ መጠን ያላቸውን የተሽከርካሪ ጎማዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 02/2017 ድርጅታችን በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ መጠን ያላቸውን የተሽከርካሪ
በአብክመ በደቡብ ወሎ መስተዳደር ዞን የአርብ/ል/ወ/ገን/ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ ቤቶች የ2017 ዓ.ም የስራ ዘመን የመኪና መለዋወጫ እቃዎችና የመኪና ጎማዎች በግልጽ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በደቡብ ወሎ መስተዳደር ዞን የአርብ/ል/ወ/ገን/ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተር መ/ ቤቶች የ2017 ዓ.ም የስራ ዘመን የመኪና መለዋወጫ እቃዎችና
የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ በአርዳይታ፣ በኮፈሌ እና በሀዋሳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ላይ የሚገኘውን የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የምግብ እህል እና የብጣሪ እህል መሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ኢግስኮ-ኢምዘደውስዘ/ጨሽ/ 01 ሠነድ/2017 የኢትዮጵያ ምርጥ ዘርና የደን ውጤቶች አቅርቦት ዘርፍ
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት ውርስ የተደረጉ አልባሳትን፣ ኮስሞቲክስ፣ ጫማ፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፕላንፕሌት፣ ከረሜላ እና ማስቲካ በግልፅ እንዲሁም የህክምና መገልገያ ዕቃዎች Black Hair Shampoo፣ የተለያዩ ያገለገሉ እና አዳዲስ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ፕላንፕሌት፣ ቸኮሌት እና የኮስሞቲክስ ዕቃዎች በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር -04/2017 ዓ.ም በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት ውርስ የተደረጉ አልባሳትን፣ ኮስሞቲክስ፣ ጫማ፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች፣
Wolaita Sodo University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery
Invitation to Bid Lot-3B Stationery Procurement Reference No: WSU-NCB-G-0011-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Code: 23152102