Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ የቀረበው ንብረት አድራሻ፣ ካርታ
ሲንቄ ባንክ አ.ማ ንግድ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራኦዲት ሥራ/ ጨረታ አክሲዮን ማህበራችን ከ2016 – 2018 በጀት ዓመት ለሦስት ተከታታይ ዓመታት የሚቆይ የሒሳብ ምርመራ /ኦዲት/ ሥራ በተፈቀደለት እና በተመሰከረለት የውጪ ኦዲተር ሂሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም
ዕድገት በህብረት የገበያ አዳራሽ የሂሳብ ምርመራ ኦዲት ሥራ/ ጨረታ
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አለሙ በቀለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ደብረቱ በቀለ (3 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 183914 በ18/03/2010 ዓ.ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ይድናቃቸው ሽኩር እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እሸቱ ሙሄ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 201877 በ29/2/2014 ዓ.ም እና መ/ቁ 217040 በ15/3/2014
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Agricultural Transformation Institute (ATI) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Consultancy Service to Hire a Content Curator Firm for the Digital Learning Platform
REQUEST FOR EXPRESSION OF INTEREST (EOI) Country: The Federal Democratic Republic of Ethiopia Organization: Agricultural Transformation Institute IFB Title:- Hiring
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጆን ደር ኮምባይነር እና ጆን ደር ትራክተር ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን የብድር መያዣ ንብረቶች
Addis Ababa Hotel and Tourism Professionals Association (AAHTP) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Audit Firms
Invitation to Interested and Qualified Audit firms Addis Ababa Hotel and Tourism Professionals Association (AAHTP) is a local civic society
የአዲስ አበባ ሆቴልና ቱሪዝም ባለሙያዎች ማኅበር (አአሆቱባማ) የኦዲት አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የኦዲት አገልግሎት ሥራ ጥሪ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ሆቴልና ቱሪዝም ባለሙያዎች ማኅበር (አአሆቱባማ) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪክ ማኅበራት ኤጀንሲ የመዝገብ
በደ/ኢ/ሕ/ክ/መ የጌዴኦ ዞን በጮርሶ ወረዳ አስተዳደር የቢሮ ህንፃ ግንባታ በቀሪ ሥራዎችን ለመጨረስ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ሕ/ክ/መ የጌዴኦ ዞን በጮርሶ ወረዳ አስተዳደር የቢሮ ህንፃ ግንባታ በቀሪ ሥራዎችን ለመጨረስ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ አልባሳት፤ ኮስሞቲክስ፣ ጫማ፣ ልዩ ልዩ ዕቃዎች፤ ያገለገለ ሶኬት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ USED FSR MOTOR እና ጃካመር በግልፅ እንድሁም የህክምና መገልገያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ያገለገሉ እና አዳዲስ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ ፕላንፕሌት፣ ከረሜላ እና የኮስሞቲክስ ዕቃዎች በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየተጫራቾች ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር -05/2017 ዓ.ም. በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ አልባሳት፤ኮስሞቲክስ፣ ጫማ፣ ልዩ ልዩ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን (ፈርኒቸሮች)፣ የተለያየ መጠን ያላቸው የተሸከርካሪ ባትሪዎች፣ የአትክልት እና ፍራፍሬ ግብዓት አቅርቦት፣ የቡና እና ጥራጥሬ ግብዓት አቅርቦት፣ ሥጋ፣ የወተት ተዋፅኦ እና ቅመማ ቅመም ግብዓት አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢኤስ/ስዲግ/ግጨ-006/2017 ተቋማችን ለክበብ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ዓይነት ግብዓቶችን፤ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎችን (ፈርኒቸሮች) እና የተለያየ መጠን ያላቸው
በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በአርጡማ ፉርሲ ወረዳ አስተዳደር የጭረቲ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ጠቅላላ ስፋቱ 384 ካሬ ሜትር የሆነ ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውሉ የልማት ቦታን በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል
የመጀመሪያ ዙር የመሬት ሽያጭየሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በአርጡማ ፉርሲ ወረዳ አስተዳደር የጭረቲ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት የከተማ
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት የተለያዩ የማሽነሪና የመኪና መለዋወጫዎች በዚህ ንግድ ዘርፍ ከተሰማሩት ድርጅቶች ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
ለሁለተኛ ዙር የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን የቦንጋ ከተማ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት